ኢትዮጵያ በወጭ ንግድ ከፍተኛ ለውጥ እያስመዘገበች መኾኑን የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ።

አዲስ አበባ: ኅዳር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በጥራጥሬ፣ በቅባት እህሎች እና በቅመማ ቅመም አዘጋጅቶ ላኪዎች ማኅበር ከንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ጋር በመተባበር 13ኛው ዓለም አቀፍ የጥራጥሬ እና የቅባት እህሎች ጉባኤ በአዲስ አበባ የዓድዋ...

“የወተት ምርታማነትን በማሳደግ የሌማት ትሩፋትን ማሳካት የሚያስችል ሥራ እየተከናወነ ነው” የጎፋ ዞን

አዲስ አበባ: ኅዳር 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የጎፋ ዞን በወተት እና በስጋ ያለው አቅም ትልቅ ነው ሲሉ የዞኑ አሥተዳዳሪ ኢንጅነር ዳግማዊ አየለ ተናግረዋል። ጌታቸው ዘውዴ በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ አርሶ አደር...

የሥራ ፈጠራ ሀሳቦች መበረታታት በሥራ ፈጠራ ላይ የተመሠረተ ትውልድ ለመፍጠር ወሳኝ ነው።

አዲስ አበባ: ኅዳር 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ኢንተርፕርነርሺፕ ለሁሉም" በሚል መሪ ሀሳብ ዓለም አቀፍ የኢንተርፕርነርሺፕ ሳምንት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። ዓለም አቀፍ የኢንተርፕርነርሺፕ ሳምንት በኢትዮጵያ ለ10ኛ ጊዜ በዓለም ደግሞ ለ16ኛ ጊዜ ነው እየተከበረ የሚገኘው። በመድረኩ የኢንተርፕርነርሺፕ...

የብሔር በሔረሰቦች ቀንን ምክንያት በማድረግ የንግድ አውደ ርዕይ እና ባዛር በአዲስ አበባ ከተማ ተከፈተ።

አዲስ አበባ: ኅዳር 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 19ኛውን የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች ቀንን ምክንያት በማድረግ በአዲስ አበባ ምክር ቤት አሥተባባሪነት የንግድ አውደ ርዕይ እና ባዛር ተከፍቷል። በመርሐ ግብሩ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ምክትል ከንቲባ ጃንጥራር ዓባይን...

ሥልጡንነት ያስቀናኛል!

ባሕር ዳር: ኅዳር 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሰሞኑን የዓለም ሕዝብ የአሜሪካን ሀገራዊ ምርጫ ሲከታተል ሰንብቷል። የኀያላን ሀገራት ዘርፈ ብዙ ጉዳዮች በሌሎች ሀገራት ማኅበራዊ፣ ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ የሚኖራቸው ‘’ተፅዕኖ’’ የማሳደር አቅም ላቅ ያለ ስለኾነ...