ኢትዮጵያ አካታች እና ዘላቂ የዲጂታል ሽግግር ለማምጣት እየሠራች ነው።

አዲስ አበባ: ኅዳር 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ አካታች እና ዘላቂ የዲጂታል ሽግግር ለማምጣት እየሠራች መኾኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ በለጠ ሞላ (ዶ.ር) ገልጸዋል። ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት በ13ኛው የአፍሪካ ኢንተርኔት አሥተዳደር ፎረም ላይ ነው። ፎረሙ በመላው...

የተቋማትን የሳይበር ጥቃት ተጋላጭነት መቀነስ እንደተቻለ የኢንፎርሜሽን እና መረብ ደኅንነት አሥተዳደር አስታወቀ፡፡

አዲስ አበባ፡ ኅዳር 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) “የቁልፍ መሠረተ ልማት ደኅንነት ለዲጂታል ሉዓላዊነት” በሚል መሪ መልዕክት ከጥቅምት 1/2017 ዓ.ም ጀምሮ ለአንድ ወር በተለያዩ ሁነቶች በመላ ሀገሪቱ ሲከበር የቆየው 5ኛው ሀገር አቀፍ የሳይበር ደኅንነት ወር በስኬት...

የኢንተርኔት አሥተዳደር ሥርዓቱን ደኅንነት የሚያስጠብቁ አዋጆች እና የሕግ ማዕቀፎች እንዲኖሩ የሕዝብ ተወካዩች ሚና ከፍተኛ...

አዲስ አበባ: ኅዳር 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 13ኛው የአፍሪካ የኢንተርኔት አሥተዳደር ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው ሃብት ልማት፣ ሥራ ስምሪት እና ቴክኖሎጂ ጉዳዩች ቋሚ ኮሚቴ ሠብሣቢ ነገሬ ሌንጮ (ዶ.ር) ምክር...

“አዞን ያላመዱ እጆች”

አዲስ አበባ: ኅዳር 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ )በተፈጠሮ ሃብት የታደለችው፣ በተንጣለሉት የጫሞ እና ዓባያ ሐይቆች የታቀፈችው፣ በነጭ ሳር ብሔራዊ ፓርክ የተፈጥሮ ጫካ እና አንስሳት ቱሩፋቶችን የምትጋራው አርባ ምንጭ ከተማ ዘንድሮ 19ኛውን የብሔር ብሔረሠቦች እና ሕዝቦች...

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ባለፉት 60 ዓመታት በአማካይ በ4 ነጥብ 2 በመቶ ማደጉን የፕላን እና ልማት...

አዲስ አበባ: ኅዳር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያን የረጅም ጊዜ የኢኮኖሚ ማሻሻያ ትግበራ አፈጻጸም መገምገም እና በቀጣይ የባለድርሻ አካላት ሚናን መለየት የሚያስችል የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የፕላን እና ልማት ሚኒስትሯ ፍጹም አሰፋ (ዶ.ር) የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ...