ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት የብልጽግና ፓርቲ አምስተኛ ዓመት የምስረታ በአል ተካሄደ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በመርሀ ግብሩ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዝዳንት ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ጨምሮ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት ተመሥገን ጥሩነህ፣ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ...

ብልፅግና ፓርቲ ባለፉት አምስት ዓመታት በሁሉም ዘርፎች በርካታ ስኬቶችን ማስመዝገቡን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...

ባሕር ዳር: ኅዳር 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ብልጽግና ፓርቲ በአምስት ዓመታት ጉዞው በሁሉም ዘርፎች በርካታ ስኬቶችን ያስመዘገበ የአፍሪካ ግዙፉ ፓርቲ ነው ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንትና የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) አስታውቀዋል፡፡ የብልጽግና ፓርቲ...

“የመገጭ ፕሮጀክት ለውጥ ከተደረገበት በኃላ በጥሩ መንገድ እየተሠራ ነው” አብርሃም በላይ (ዶ.ር)

ጎንደር: ኅዳር 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመስኖ እና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ.ር)፣ የክልል እና የጎንደር ከተማ የሥራ ኀላፊዎች የመገጭን ፕሮጀክት የሥራ እንቅስቃሴ ጎብኝተዋል። የመስኖ እና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ.ር) የመገጭ ፕሮጀክት በተያዘለት...

ኢትዮጵያ ባለፉት 6 ዓመታት የአየር ንብረት ለውጥን በመከላከል ረገድ ተጨባጭ ለውጥ ማስመዝገቧን የፕላንና ልማት...

አዲስ አበባ: ኅዳር 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የተሳተፈችበት ዓለም አቀፉ የተባበሩት መንግስታት የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ (ኮፕ 29) በአዘርባጃን ዋና ከተማ ባኩ መካሄዱ ይታወሳል። ይህንን ጉባኤ አስመልክቶ የኘላንና ልማት ሚኒስቴር ለመገናኛ ብዙኀን ጋዜጣዊ መግለጫ...

መንግሥት ትርጉም ባለው ዘላቂ ልማታዊ ሴፊቲኔት የዜጎችን ሕይዎት ለማሻሻል እና ተጠቃሚ ለማድረግ ቁርጠኛ እንደኾነ...

አዲስ አበባ: ኅዳር 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከ2014 ዓ.ም ጀምሮ እየተተገበረ የሚገኘው የ5ኛው ምዕራፍ የልማታዊ ሴፍቲኔት አፈፃፀም ግምገማ አጋር እና ባለድርሻ አካላት በተገኙበት እየተካሄደ ነው። የግብርና ሚኒስትር ድኤታ መለሰ መኮንን መንግሥት ትርጉም ባለው ዘላቂ ልማታዊ ሴፊቲኔት...