አምባሳደር ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር) በጅቡቲ ሪፐብሊክ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ኮነው ተሾሙ።
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አምባሳደር ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር) በጅቡቲ ሪፐብሊክ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ኮነው ተሾመዋል።
በጅቡቲ ሪፐብሊክ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ኾነው የተሾሙት አምባሳደር ለገሰ ቱሉ(ዶ.ር) ከፕሬዝዳንት...
ንጋት ሐይቅ በርካታ ጸጋዎችን የያዘ ነው።
አዲስ አበባ: ጥቅምት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የውኃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር ንጋት ሐይቅን በተመለከተ ለቀጣይ 15 ዓመታት የሚያገለግል ማስተር ፕላንን አስመልክቶ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሂዷል።
ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በርካታ ሃብቶች ያሉት ነው። ንጋት ሐይቅን...
ዓለም አቀፍ የእንስሳት ርባታ የንግድ ትርኢት እና ጉባኤ በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው።
አዲስ አበባ: ጥቅምት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ አበባ የሚካሄደውን የንግድ ትርኢት እና ጉባኤ አስመልክቶ መግለጫ ተሰጥቷል።
ከጥቅምት 20 እስከ 22 2018 ዓ.ም በሚካሄደው የንግድ ትርኢት 14ኛው የኢትዮ ፖልተሪ ኤክስፖ(ኢትዮፔክስ)፣ 10ኛው የአፍሪካ እንስሳት አውደ ርእይ...
ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የእንሰሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ አጠናቅቆ ሥራ አስጀመረ።
ደብረብርሃን፡ ጥቅምት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የመገዘዝ የንግድ እና የማማከር ሥራዎች ኢንተርፕራይዝ የእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካን አጠናቅቆ አስመርቋል።
የኢንተርፕራይዙ ዋና ሥራ አሥኪያጅ ይርዳው ዓለሙ ማቀነባበሪያውን ለመገንባት 44 ሚሊዮን ብር ወጭ እንደተደረገበት ተናግረዋል።...
ኢትዮጵያ ኾን ተብሎ በር ተዘግቶባታል።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ለሺህ ዓመታት የቀይ ባሕር ገናና ባለቤት እንደነበረች የሚወሳላት ኢትዮጵያ የነበራትን የባሕር በር በታሪክ አጋጣሚ አጥታለች።
ይህን ተከትሎም ኢትዮጵያ በዘላቂነት የራሴ የምትለው የባሕር በር አጥታ ወደ ጎረቤቶቿ እንድታማትር ስትገደድ ይስተዋላል።...








