“ድንጋይ ቢሳሳ መሮ አይበሳውም የአባቱን ታሪክ ልጁ አይረሳውም”
ባሕር ዳር: ጥቅምት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አባት የሠራውን ልጅ ያከብረዋል፤ አባት ያስረከበውን ልጅ ይጠብቀዋል። በዚያ ሥፍራ የታሪክ ብራና የመዘገባቸው፤ የታሪክ ቀለም ያረቀቃቸው፤ የታሪክ ተራራ የቆመላቸው ተቆጥረው የማያልቁ የኢትዮጵያ ታሪኮች በርካታ ናቸው።
እነዚያን ታሪኮች ማጥፋት አይቻልም።...
ፈተናን ወደ ዕድል የመቀየር መርሕን መከተል በመቻሉ ዘርፈ ብዙ ስኬቶች መገኘታቸውን አቶ አደም ፋራህ...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ የ2018 በጀት ዓመት አንደኛ ሩብ ዓመት የፓርቲ ሥራዎች አፈጻጸም ግምገማ መድረክ ማካሄድ ጀምሯል።
ከዛሬ ጀምሮ ለሁለት ተከታታይ ቀናት በዋናው ጽሕፈት ቤት እየተካሄደ በሚገኘው መድረክ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል...
ጉምቱ ደራሲም፤ ታዋቂ ዲፕሎማትም
ባሕር ዳር: ጥቅምት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዛሬው ሳምንቱ በታሪክ ክቡር ዶክተር ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁን እናስታውስ። በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ በሥነ ጽሑፍ፣ በፖለቲካ እና በዲፕሎማሲ ዘርፍ ከፍተኛ አስተዋጽዖ ያደረጉ ታላቅ ሰው ናቸው።
ክቡር ዶክተር ሀዲስ ዓለማየሁ ጥቅምት...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በባሌ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ የሀረና ክላስተርን ጎብኝተዋል።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት በባሌ ዞን በነበረን የሁለተኛ ቀን ቆይታ የወልመል ወንዝ የመስኖ ልማት እና ተጠቃሚ አርሶ አደሮች ጉብኝት ባሻገር ወደ ባሌ...
በአማራ ክልል የሚገኙ አዳሪ ትምህርት ቤቶችን ሞዴል ለማድረግ ይሠራል።
አዲስ አበባ: ጥቅምት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በደብረ ብርሃን ከተማ የሚገኘውን የኀይሌ ማናስ አካዳሚ አዳሪ ትምህርት ቤትን የመማር ማስተማር ሂደት ተመልክተዋል።
የኀይሌ ማናስ አካዳሚ አዳሪ ትምህርት ቤት ምክትል ዋና ሥራ አስኪያጅ...








