“ዛሬ 700 ሚሊዮን ችግኝ ሳንተከል እረፍት አይኖረንም” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተመስገን ጥሩነህ

ባሕር ዳር: ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በጅግጅጋ ከተማ በአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር አሻራቸውን አሳርፈዋል። በመርሐ ግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የዛሬው ቀን ኢትዮጵያውያን 700...

“ዛሬ እየተከልን ያለነው የሀገር ክብር ባንዲራን ነው” ርእሰ መሥተዳድር አወል አርባ

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በአፋር ክልል ዱብቲ ወረዳ እየተካሄደ ነው። የአፋር ክልል ርእሰ መሥተዳድር አወል አርባ ሀገራዊ ንቅናቄው በአፋር ክልል እየተካሄደ መኾኑን ገልጸዋል። ችግኝ ትርጉሙ ከችግኝ...

“የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ለትውልድ የተመቼች ሀገር ለመገንባት የሚያስችል ታላቅ ሀገራዊ ንቅናቄ ነው” ርእሰ...

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በጋምቤላ ከተማ እየተካሄደ ነው። በመርሐ ግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የጋምቤላ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ዓለሚቱ ኡሞድ በክልሉ የሚካሄደው የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ...

“እስከ ጧት 3:00 ሰዓት 103 ሚሊዮን ችግኞች ተተክለዋል” የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎቱ ሚኒስትር ድኤታ ተስፋሁን ጎበዛይ ከሁነት መከታተያ ሩም በቀጥታ በሰጡት መረጃ የ2017 የአንድ ጀንበር አረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በሀገሪቱ ሁሉም አካባቢዎች እየተካሄደ ነው። በ2017 ዓ.ም በአንድ...

” በጋራ እናሳካው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕርዳር ፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በጅባ ከተማ የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር አስጀምረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ...