የቦሌ ክፍለ ከተማ የመሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎት ሥራ ጀመረ።
አዲስ አበባ፡ መስከረም 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ዛሬ ያስጀመሩት ማዕከል በተሟላ ኹኔታ ፈጣን እና ቀልጣፋ አገልግሎት መስጠት የሚያስችል ነው ብለዋል።
ማዕከሉ ከብልሹ አሠራር የፀዳ እና ለሚነሱ ቅሬታዎች ፈጣን ምላሽ መስጠት...
700 ታማኝ ግብር ከፋዮች ዕውቅና ተሰጥቷቸዋል።
ባሕር ዳር: መስከረም 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ትናንት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት ሰባተኛው ታማኝ ግብር ከፋዮች የዕውቅና ሥነ ሥርዓት ተካሂዷል።
በ2010 ዓ.ም በጠቅላይ ሚኒስትሩ የተጀመረው ይኽ ሥነ ሥርዓት የዜግነት የግብር ግዴታቸውን በወቅቱ እና በታማኝነት...
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) መልዕክት
የPulse of Africa ሚዲያ ሥራ መጀመር አፍሪካን በአሉታዊ ገጽታ የማቅረብ ሥራን ለመመከት ብሎም የራሳችንን ትርክት በራሳችን የመቅረጽ ተግባራችንን የምናፀናበት ጠቃሚ ርምጃ ነው። ምንም እንኳ አፍሪካ ሰፊ እና እምቅ ሀብት ያላት አኅጉር ብትሆንም አብዛኛውን ጊዜ...
በበጀት ዓመቱ ከ13 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱን ወጋገን ባንክ አስታወቀ።
አዲስ አበባ: መስከረም 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ወጋገን ባንክ 32ኛ መደበኛ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባኤውን እያካሄደ ነው።
የወጋገን ባንክ የቦርድ ሠብሣቢ አብዲሹ ሁሴን ባንኩ እ.ኤ.አ በ2024/25 በጀት ዓመት በታሪኩ ከፍተኛ የኾነውን 13 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር ገቢ...
ወጣቶችን በተለያዩ መስኮች ለማብቃት እና ተጠቃሚ ለማድረግ በትኩረት እየተሠራ ነው።
አዲስ አበባ: መስከረም 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "በለውጡ የተለወጠ ወጣት" በሚል መሪ መልዕክት 8ኛው የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር የወጣቶች ስብዕና መገንቢያ ማዕከላት ፍሬዎች ፌስቲቫል የማጠቃለያ መርሐ ግብር በታላቁ ብሔራዊ ቴአትር መካሄድ ጀምሯል።
የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር...








