በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር በተያዘው በጀት ዓመት ከ280 ሺህ በላይ ለሚደርሱ ዜጎች የሥራ እድል...

ያለዋስትና የተሰጠን ብድር ማስመለስ ፈተና መሆኑም ተገልጿል፡፡ ባሕር ዳር፡ መስከረም 27/2013ዓ.ም (አብመድ) ለሥራ እድል ፈጠራው ብድር የሚያቀርበው የአዲስ ብድርና ቁጠባ ከዚህ በፊት ለወጣቶች ያለዋስትና የተሰጠው 2 ቢሊዮን ብር ተዘዋዋሪ ፈንድን ማስመለስ ፈተና እንደሆነበት አስታውቋል፡፡ ከተማ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ የገበታ ለሀገር ፕሮጀክት አካል የሆነውን ጎርጎራን ጎብኝተዋል፡፡

ባሕር ዳር፡ መስከረም 27/2013ዓ.ም (አብመድ) ዛሬ ረፋድ የባሕር ዳር ኢንዱስትሪ ፓርክን የመረቁት የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ የገበታ ለሀገር ፕሮጀክት አካል የሆነውን ጎርጎራንም ጎብኝተዋል። በሀገር ደረጃ ሦስት መዳረሻዎችን በ3 ቢሊዮን ብር ለማልማት በገበታ ለሀገር ፕሮጀክት...

የፌዴሬሽን ምክር ቤት በትግራይ ክልል መንግሥት ላይ ያሳለፈው ውሳኔ ተገቢና ትክክለኛ መሆኑን የኢትዮጵያ ፌዴራሊስት...

ጥምረቱ አገር ወዳዱ የትግራይ ሕዝብ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ውሳኔን ተቀብሎ ጎጠኛውን ቡድን ማስወገድ እንዳለበት ጥሪ አቅርቧል። የፌዴራሊስት ኃይሎች ጥምረት ሰብሳቢ ደረጀ በቀለ ዛሬ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በሰጡት ማብራሪያ እንደተናገሩት የፌዴሬሽን ምክር ቤት ያሳለፈው ውሳኔ የትግራይ...

የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አራተኛ የወንጀል ችሎት የሰኔ 15 ጥቃት ምስክሮችን ከሰዓት በኋላ...

ባሕር ዳር፡ መስከረም 27/2013ዓ.ም (አብመድ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አራተኛ የወንጀል ችሎት የሰኔ 15 ቀን 2011ዓ.ም የአማራ ክልል ከፍተኛ ባለስልጣናት ግድያን በተመለከተ ክስ የተመሠረተባቸው ተጠርጣሪዎች ላይ የዐቃቢ ሕግ ምስክሮችን ዛሬ ከሰዓት በሚሰዬመው ችሎት...

“ሰው የምንስበውም፤ የምንገፋውም እኛው ነን…” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ

ባሕር ዳር፡ መስከረም 27/2013ዓ.ም (አብመድ) ባሕር ዳር ከተማን የበለጠ የኢንዱስትሪና የቱሪዝም ከተማ ማድረግ እንደሚገባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶክተር) አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የባሕር ዳር ኢንዱስትሪ ፓርክን በመረቁበት ሥነ ሥርዓት ላይ ባሕር ዳር በተፈጥሮ ውብ መሆኗ...