ሥርዓትን ሳይሆን ሕዝብን ማገልገል የሚችል፣ ዘመናዊና ዘመን ተሻጋሪ ፖሊስን መገንባት የሚያስችል የኢፌዴሪ ፖሊስ ዶክተትሪን...

ዶክትሪኑ ላለፉት ሁለት ዓመታት በፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን እና በሰላም ሚንስቴር ሲዘጋጅ የቆየ ነው። ዶክትሪኑ ይፋ በተደረገበት ጊዜ ንግግር ያደረጉት የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር እንዳሻው ጣሰው ዶክትሪኑ በፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን እና በሰላም ሚንስቴር አማካኝነት ላለፉት...

የአማራ ብድርና ቁጠባ ተቋም (አብቁተ) ለገበታ ለሀገር ፕሮጀክት 20 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ፡፡

ባሕር ዳር፡ መስከረም 28/2013ዓ.ም (አብመድ) የአማራ ብድርና ቁጠባ ተቋም (አብቁተ) ለገበታ ለሀገር ፕሮጀክት 20 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አድርጓል፤ በተጨማሪ የተቋሙ የሥራ ኃላፊዎች የአንድ ወር ደመወዛቸውን ለፕሮጀክቱ መስጠታቸው ተገልጿል፡፡ የአብቁተ ዋና ሥራ አስፈጻሚው መኮንን የለውምወሰን ዛሬ...

የህወኃት ባለስልጣናት ለዘመናት አብሮ የሚኖረውን ሕዝብ ከመለያየትና ታሪካዊ ስህተት ከመሥራት ሊጠነቀቁ እንደሚገባ በባሕር ዳር...

ባሕር ዳር፡ መስከረም 28/2013ዓ.ም (አብመድ) ዛሬ በባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር የሚገኙ የትግራይ ብሔር ተወላጆች ከባሕር ዳር ከተማ እና አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከሚገኙ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ውይይት አድርገዋል። ውይይቱ ስለኢሕአዴግ ውሕደት፣ ስለውህደቱ አስፈላጊነት፣ የህወኃት ከውሕደቱ...

መልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ለግድቡ ከ500 ሺህ ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ፡፡

ባሕር ዳር፡ መስከረም 28/2013ዓ.ም (አብመድ) መልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ በሀገር ውስጥ እና በውጭ ሀገራት የሚኖሩ የመንፈስ ልጆቻቸውን በማስተባበር 545 ሺህ ብር ለታላቁ ሕዳሴ ግድብ በስጦታ ድጋፍ አደረጉ። መልአከ መንክራት ግርማ ‘‘የዓባይ ወንዝ አምላክ የሰጠን ትልቅ...

297 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዐረቢያ ተመለሱ፡፡

ባሕር ዳር፡ መስከረም 28/2013ዓ.ም (አብመድ) 297 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዐረቢያ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰዋል። ዛሬ ወደ አገራቸው ከተመለሱት 297 ኢትዮጵያውያን ውስጥ 25ቱ ሕጻናት እንደሆኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል ዐቀባይ አስታውቋል። ኢትዮጵያውያኑ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ከውጭ...