“ሕዝብ ያለመሪው፤ መሪም ያለሕዝቡ ምንም ነው” አቶ ይርጋ ሲሳይ
ደሴ: ታኅሣሥ 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች በወቅታዊ የሰላም እና ልማት ጉዳዮች ላይ ከኮምቦልቻ ከተማ የንግዱ ማኅበረሰብ ጋር እየተወያዩ ነው። በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ፣ በብልጽግና ፓርቲ...
የሙስና ወንጀልን መከላከል የሁሉም ድርሻ ሊኾን ይገባል።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ እና የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ በሙስና ወንጀል ምርመራ እና ክስ አመሠራረት የቅንጅት ሥራ ላይ ውይይት እያደረጉ ነው።
በውይይቱ የተገኙት የአማራ ክልል ፍትሕ...
ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በዱር ቤቴ ከተማ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች የዱር ቤቴ ከተማ አሥተዳደር የልማት ሥራዎችን እና የዱር ቤቴ - ቁንዝላ - ሻውራ - ፍንጅት- ገለጎ -ገንዳ ውኃ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክትን ጎብኝተዋል።
በጉብኝቱ ምክትል ርእሰ...
ነጻ የሕግ ድጋፍ ምንድን ነው?
ባሕር ዳር: ታኅሳስ14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ነጻ የሕግ ድጋፍ ማለት በኢኮኖሚ አቅም ማነስ እና በጉዳት ተጋላጭነታቸው ምክንያት የፍትሕ መጓደል የደረሰባቸው ዜጎች ለጥብቅና አገልግሎት ክፍያ ሳይከፍሉ በነጻ የሕግ ሙያ አገልግሎት እንዲያገኙ የሚደረግበት የአሠራር ሥርዓት ነው፡፡
በአማራ...
የባሕር በር ጥያቄ እንዲሳካ ከመንግሥት ጎን እንደሚቆሙ የሐይቅ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ።
ደሴ: ታኅሣሥ 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር በር ለኢትዮጵያ ሁለንተናዊ እድገት እና አጠቃላይ ደኅንነት ከፍተኛ ፋይዳ ያለው መኾኑን የሐይቅ ከተማ ነዋሪዎች ተናግረዋል።
ሻምበል መኮንን አሊ በውትድርና ሙያ ሀገራቸውን ሲያገለግሉ ሳለ ኢትዮጵያ የወደብ ባለቤት የነበረችበትን ወቅት...








