“ኢትዮጵያዊነትን ማጠናከርና ፈጣሪን መፍራት ለሀገራችን ትልቁ መፍትሔ ነው” ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር ኢድሪስ

"ኢትዮጵያዊነትን ማጠናከርና ፈጣሪን መፍራት ለሀገራችን ትልቁ መፍትሔ ነው" ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር ኢድሪስ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 10/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር ኢድሪስ ለመላ ሕዝበ ሙስሊሙ ለአረፋ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። የአረፋ በዓልን በማስመልከት...

የኢትዮጵያ ማህጸን ዛሬም ጀግኖች ማፍራቱን አላቆመም…

የኢትዮጵያ ማህጸን ዛሬም ጀግኖች ማፍራቱን አላቆመም... ባሕር ዳር: ሐምሌ 10/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ‹‹ወርቅ በእሳት ይፈተናል›› እንዲሉ ጀግኖች የአማራ ልጆችም የአባቶቻቸውን ገድል በህልውና ማስከበር ዘመቻ ላይ እየደገሙት ይገኛሉ፡፡ሰሞኑን በማኅበራዊ ድረ ገጾች ላይ ሲንሸራሸር የነበረውን በዋግ ኽምራ...

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 8ኛ ዓመት 3ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው።

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 8ኛ ዓመት 3ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 10/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 8ኛው ዓመት የሥራ ዘመን 3ኛ መደበኛ እና የሥራ ዘመን ማጠቃለያ ጉባኤ መካሄድ...

የተለያዩ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተማሪዎቻቸውን እያስመረቁ ነው።

የተለያዩ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተማሪዎቻቸውን እያስመረቁ ነው። ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 10/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ፣ የወልድያ ዩኒቨርሲቲ፣ የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ፣ የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ እና የወልቂጤ ዩኒቨርስቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎች በዛሬው ዕለት እያስመረቁ...

ሽብርተኛውን ትህነግ ለመደምሰስ ዝግጁ መሆናቸዉን የአዲአርቃይ ወረዳ ነዋሪዎች ተናገሩ።

ሽብርተኛውን ትህነግ ለመደምሰስ ዝግጁ መሆናቸዉን የአዲአርቃይ ወረዳ ነዋሪዎች ተናገሩ። ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 10/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሚዲያ ኮርፓሬሽን ያነጋገራቸዉ የአዲአርቃይ ወረዳ ነዋሪዎች እንደተናገሩት ሸብርተኛው ትህነግ ትንኮሳ መጀመሩን ተከትሎ በመደራጀት የአካባቢያቸዉን ሰላም በተጠንቀቅ እየጠበቁ ይገኛሉ። ወደ ግዳጅ...