አሸባሪውን የትህነግ ቡድን ለመደምሰስ የጸጥታ መዋቅሩ በአስተማማኝ አቋም ላይ እንደሚገኝ የሰሜን ጎንደር ዞን ሚሊሻ...
አሸባሪውን የትህነግ ቡድን ለመደምሰስ የጸጥታ መዋቅሩ በአስተማማኝ አቋም ላይ እንደሚገኝ የሰሜን ጎንደር ዞን ሚሊሻ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ገለጸ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 11/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ማይጠብሪ ላይ አሸባሪው ትህነግ ጥቃት መክፈቱን ተከትሎ ከአማራ ክልል...
ቤተ እስራኤላውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለመተከል እና አካባቢው ተፈናቃይ ወገኖች የምግብ እና አልባሳት ድጋፍ...
ቤተ እስራኤላውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለመተከል እና አካባቢው ተፈናቃይ ወገኖች የምግብ እና አልባሳት ድጋፍ አደረጉ፡፡
ባሕር ዳር: ሐምሌ 11/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ቤተ እስራኤላዊያን እና በሀገሪቱ የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለመተከል እና አካባቢው ተፈናቃዮች አጋርነታቸውን አሳይተዋል፡፡
የድጋፍ አሰባሳቢ...
ወጣቶች ከ’ሀውጃኖ’ ምን ይማራሉ?
ወጣቶች ከ'ሀውጃኖ' ምን ይማራሉ?
ባሕር ዳር: ሐምሌ 11/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ትህነግ ኢትዮጵያን አፍርሶ "ታላቅ" የሚለውን የራሱን ሀገር ለመመሥረት በማኒፌስቶ ጭምር ቀርጾ እንደሚሠራ ከራሱ ሰዎች ጭምር ሲነገር ተሰምቷል። ባለፉት 27 ዓመታት ሀገሪቱን ሲያስተዳድር የኢትዮጵያን ሕዝብ...
በኒውዮርክ እና አካባቢው የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በአጣዬና ከሚሴ አካባቢዎች ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ 75...
በኒውዮርክ እና አካባቢው የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በአጣዬና ከሚሴ አካባቢዎች ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ 75 ሽህ ዶላር በላይ ድጋፍ አሰባሰቡ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 11/2013 ዓ.ም (አሚኮ)
በአማራ ክልል በተለያየ አካባቢዎች ከመኖሪያ ቀያቸው ተፈናቅለው የሚገኙ ዜጎችን ለማቋቋም በሃገር...
በጣና ሃይቅ ላይ 13 የሚደርሱ ሰዎችን አሳፍራ ስትጓዝ የነበረችን ጀልባ መሰወር ተከትሎ ፖሊስ ተሳፋሪዎችን...
በጣና ሃይቅ ላይ 13 የሚደርሱ ሰዎችን አሳፍራ ስትጓዝ የነበረችን ጀልባ መሰወር ተከትሎ ፖሊስ ተሳፋሪዎችን ለማግኘት የተጠናከረ አሰሳ እያደረገ እንደሚገኝ አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር: ሐምሌ 11/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ምሥራቅ ደንቢያ ወረዳ 13 የሚደርሱ ሰዎችን...








