ʺኢትዮጵያን በየትኛውም አቅጣጫ የሚዳፈሩ እና የውጪ አካላት ፍላጎት አስፈፃሚ የሆኑ ኃይሎች ዳግም እንዳይመለሱ ሕዝቡ...

ʺኢትዮጵያን በየትኛውም አቅጣጫ የሚዳፈሩ እና የውጪ አካላት ፍላጎት አስፈፃሚ የሆኑ ኃይሎች ዳግም እንዳይመለሱ ሕዝቡ ተባብሮ ኃያልነቱን ማረጋገጥ አለበት" ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ባሕር ዳር: ሐምሌ 12/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ...

የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ሁለተኛው ዙር የውሃ ሙሌት በስኬት ተጠናቀቀ።

የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ሁለተኛው ዙር የውሃ ሙሌት በስኬት ተጠናቀቀ። ባሕር ዳር: ሐምሌ 12/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ሁለተኛው ዙር የውኃ ሙሌት በስኬት መጠናቀቁ ተገለጸ፡፡ የግድቡ አጠቃላይ ግንባታ 80 በመቶ መድረሱም ነው የተገለጸው፡፡ ለታላቁ ሕዳሴ ግድብ...

ሕዝበ ሙስሊሙ የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓልን ሲያከብር በተለያዩ ምክንያቶች ከቤት ንብረታቸዉ የተፈናቀሉ ወገኖችን...

ሕዝበ ሙስሊሙ የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓልን ሲያከብር በተለያዩ ምክንያቶች ከቤት ንብረታቸዉ የተፈናቀሉ ወገኖችን በመደገፍ ሊሆን እንደሚገባ የአማራ ክልል የእስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት አሳሰበ። ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 12/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የእስልምና ጉዳዮች...

በጣና ሐይቅ በተሰወረችው ጀልባ ህይወታቸው ያለፈ የሰባት ሰዎች አስከሬን ተገኘ።

በጣና ሐይቅ በተሰወረችው ጀልባ ህይወታቸው ያለፈ የሰባት ሰዎች አስከሬን ተገኘ። ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 12/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ምሥራቅ ደንቢያ ወረዳ በጣና ሐይቅ 13 ሰዎችን አሳፍራ በጉዞ ላይ እንዳለች በተሰወረችው አነስተኛ ጀልባ ህይወታቸው ያለፈ...

በዘንድሮዉ ክረምት ሊከሰት የሚችለዉን የጎርፍ አደጋ ለመቀነስ እየሠሩ መሆናቸውን የብሔራዊ ሜትሮሎጅ ኤጀንሲ እና የአደጋ...

በዘንድሮዉ ክረምት ሊከሰት የሚችለዉን የጎርፍ አደጋ ለመቀነስ እየሠሩ መሆናቸውን የብሔራዊ ሜትሮሎጅ ኤጀንሲ እና የአደጋ ስጋት እና መከላከል አመራር ኮሚሽን ገለጹ። ባሕር ዳር: ሐምሌ 12/2013 ዓ.ም(አሚኮ) በዘንድሮዉ ክረምት ሊከሰት የሚችለዉን የጎርፍ አደጋ ለመቀነስ የቅድመ መከላከል ሥራዎች...