ፕሬዘዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ለእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ለኢድ አል አድሐ ( አረፋ) በዓል የእንኳን...
ፕሬዘዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ለእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ለኢድ አል አድሐ ( አረፋ) በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 12/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሬዘዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ባስተላለፉት መልዕክታቸው ለመላው ሙስሊም ኢትዮጵያዊያን እንኳን ለኢድ አል...
የወልቃይት ሕዝብ የጀግና እግርን ያጥባል፤ ባንዳን ደግሞ ይመነጥራል፡፡
የወልቃይት ሕዝብ የጀግና እግርን ያጥባል፤ ባንዳን ደግሞ ይመነጥራል፡፡
ባሕር ዳር: ሐምሌ 12/2013 ዓ.ም(አሚኮ) ኢየሱስ ክርስቶስ ዝቅ ብሎ የደቀ መዛሙርቱን እግር በማጠብ ትህትናውን ገልጿል። በወገኖቹ ዘንድ ፍቅሩን ለማጽናት እግር አጥቧል፤ በማበሻ ጨርቅም አብሶላቸዋል፡፡ ይህንን ያደረገው ያለውን...
ʺኢትዮጵያ ያለችውን አሳክታለች፣ የተባለላትን አምክናለች”
ʺኢትዮጵያ ያለችውን አሳክታለች፣ የተባለላትን አምክናለች"
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 12/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያን የሚጠብቃት ኃያል አምላክ እንጂ፣ የሚያጠቃት ኃይል ሀገርና መንግሥት የለም፡፡ አይበገሬ፣ አይደፈሬ ናትና፡፡ የሚንቋት ይዋረዳሉ፣ የሚያከብሯት ይከብራሉ፣ ኢትዮጵያ ሁልጊዜም እያሸነፈች፣ መከራውን እያለፈች፣ የማለዳ ብርሃን...
“ሁለተኛው የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ሙሌት በመጠናቀቁ እንኳን ደስ ያለን” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
"ሁለተኛው የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ሙሌት በመጠናቀቁ እንኳን ደስ ያለን" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 12/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት "ሁለተኛው የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ሙሌት...
የታላቁ የህዳሴ ግድብ ሁለተኛው የውኃ ሙሌት በስኬት መጠናቀቁን የውኃ፣ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር...
የታላቁ የህዳሴ ግድብ ሁለተኛው የውኃ ሙሌት በስኬት መጠናቀቁን የውኃ፣ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጅነር ስለሽ በቀለ ገለጹ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 12/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የታላቁ የህዳሴ ግድብ ሁለተኛው የውኃ ሙሊት ተከናውኗል፡፡
የውኃ፣ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስትር...








