“አሸባሪው የትህነግ ቡድን ወደ ደቡብ ወሎ ዞን ለመግባት ውጊያ ቢከፍትም ሽንፈትን ተከናንቦ ተመልሷል” የደቡብ...

ደሴ፡ ጳጉሜን 04/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ወሎ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ሰይድ መሐመድ በወቅታዊ ጉዳዬች ላይ መግለጫ ሰጥተዋል። አሸባሪው እና ወራሪው የትህነግ ቡድን ወደ ደቡብ ወሎ ዞን ለመግባት ከአንድ ወር በላይ ውጊያ መክፈቱን የገለፁት አስተዳዳሪው...

በወሎ ግንባር የተሰለፉ የፌዴራል ፖሊስ አባላት በአሸባሪው እና ወራሪዉ የትህነግ ቡድን ላይ ከፍተኛ ኪሳራ...

ደሴ፡ ጳጉሜን 04/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ሕዝብ ላይ ወረራ በመፈጸም ንጹሃንን እየገደለ፣ ንብረት እየዘረፈና መሰረተ ልማት እያወደመ ያለዉን የሽብር ቡድን ለማፈራረስና ከነአካቴዉ ለመቅበር የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች በየአቅጣጫዉ እየተፋለሙት ይገኛሉ፡፡ የመላዉ ኢትዮጵያዊያን የጋራ ጠላት የሆነዉን...

ወጣቶች የሀገር መከላከያ ሠራዊት እና የአማራ ልዩ ኃይልን በመቀላቀል ሀገርን ለማስከበር ዝግጁ መሆናቸውን የኦሮሞ...

ባሕር ዳር፡ ጳጉሜን 04/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ወጣቶች የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት ለማስከበር የሀገር መከላከያ ሠራዊትና የአማራ ልዩ ኃይልን እየተቀላቀሉ መሆናቸውን የብሔረሰብ አስተዳደሩ ዋና አስተዳዳሪ አህመድ ሐሰን አስታውቀዋል፡፡ እንደ ዋና አስተዳዳሪው ገለጻ በብሔረሰብ...

“ሀገር በራሷ ቆማ፣ ራሷን ችላ፣ የራሷን ዕድል እንድትወስን ሁሉም ዓይነት ጀግኖች ያስፈልጓታል” ጠቅላይ ሚኒስትር...

ባሕር ዳር፡ ጳጉሜን 04/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ የሚከበረውን የጀግንነት ቀን ምክንያት በማድረግ ባስተላለፉት መልእክት፣ “ሀገር በራሷ ቆማ፣ ራሷን ችላ፣ የራሷን ዕድል እንድትወስን ሁሉም ዓይነት ጀግኖች ያስፈልጓታል” ሲሉ ገልጸዋል። “ጀግንነት የታጋይነት፣ የጽናት...

ሽብርተኛውን ትህነግ በማጥፋት ሕዝቡ ወደ ሰላማዊ ሕይወቱ እንዲመለስ እየተፋለሙ መሆኑን የአማራ ልዩ ኀይል በላይ...

ደብረ ታቦር፡ ጳጉሜን 04/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ዘቢጥ ግንባር አሸባሪውና ወራሪው የትህነግን ቡድን በመቅጣት ላይ የሚገኙ የአማራ ልዩ ኀይል የበላይ ዘለቀ ብርጌድ አባላት አዲሱን በዓል በድል እንደሚያከብሩ ለአሚኮ የጋዜጠኞች ቡድን ገልጸዋል። ረዳት ሳጂን ክንዱ ጌታቸው...