“መንግሥት በቦረና ዞን በተደጋጋሚ የሚከሰተውን የድርቅ ጉዳት በዘላቂነት መፍታት የሚያስችሉ ተግባራትን ያከናውናል” ጠቅላይ ሚኒስትር...

ጥር 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) መንግሥት በቦረና ዞን በተደጋጋሚ የሚከሰተውን የድርቅ ጉዳት በዘላቂነት መፍታት የሚያስችሉ ተግባራትን እንደሚያከናውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቦረና ዞን በመገኘት ድርቅ ያስከተለውን ጉዳት ተመልክተዋል፡፡ በዞኑ የሚገኘውን የቦረና...

የአማራ ክልል በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን በድርቅ ለተጎዱ አርብቶ አደሮች የእንስሳት መኖ ድጋፍ አደረገ።

ጥር 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን በድርቅ ለተጎዱ አርብቶ አደሮች የእንስሳት መኖ ድጋፍ አድርጓል። የተደረገው ድጋፍ ከአማራ ክልል መንግሥትና ሕዝብ የተሰበሰበ ነው። ድጋፉንም በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን ያቤሎ ከተማ በመገኘት...

በአፋር ክልል በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ምክንያት ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ ተደረገ።

ጥር 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአፋር ክልል በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ምክንያት ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ ተደርጓል። ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች ከተጠሪ ተቋማት ጋር በመኾን በአፋር ክልል በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አድርገዋል። ድጋፉን ያደረጉት...

ካሜሮን ከኢትዮጵያ ጋር በተለያዩ መስኮች ትብብሯን አጠናክራ ለማስቀጠል ፍላጎት እንዳላት ገለጸች፡፡

ጥር 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከካሜሮኑ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሌዡን ምቤላ ምቤላ ጋር ተወያይተዋል። ውይይቱ የተካሄደው ከ40ኛው የአፍሪካ ሕብረት ሥራ አስፈጻሚ ምክር ቤት ጉባኤ ጎን ለጎን...

“የአፍሪካ ሕብረት ጉባኤ በሰላም እንዲጠናቀቅ እየተሠራ ይገኛል” የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፡ ጥር 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ መንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ የአፍሪካ ሕብረት ጉባኤን በተመለከተ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ ሚኒስትር ዴኤታዋ እንደገለጹት የሕብረቱ የሚኒስትሮች ስብሰባ ለ40ኛ ጊዜ ዛሬ መካሄድ ጀምሯል። ዋናው የመሪዎች ጉባኤ...