ኢትዮጵያ እና ሩስያ በተመድ እና ሌሎች ባለብዙ ግንኙነት መድረኮች ላይ ያላቸውን ቅንጅት ለማጠናከር ተስማሙ።

ጥር 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከ35ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ከሩስያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሚካኤል ቦግዳኖቭ ጋር ተወያይተዋል። ሚኒስትሮቹ በውይይታቸው ፈርጀ-ብዙ የኾነውን የሁለቱን...

❝ወደ ጎንደር እና ባሕር ዳር የበረራ መስተጓጎል አጋጥሟል❞ የኢትዮጵያ አየር መንገድ

ጥር 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር እና በባሕር ዳር ከተሞች በተፈጠረ አስቸጋሪ የአየር ጠባይ ለውጥ ምክንያት የበረራ መስተጓጎል ማጋጠሙን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስታወቀ፡፡ ለተፈጠረው መጉላላት ይቅርታ የጠየቀው አየር መንገዱ ኹኔታውን በተመለከተ ለደንበኞቹ ወቅታዊ መረጃዎችን የሚያደርስ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ።

ጥር 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በ35ኛው የአፍሪካ ሕብረት ላይ ለመታደም አዲስ አበባ ከሚገኙት የአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት አኪንውሚ አዴሲና ጋር መወያየታቸውን በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው አመላክተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የአፍሪካ ልማት ባንክ...

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ምክትል ዋና ጸሐፊ አሚና ሙሃመድ በአሸባሪው የትህነግ ወራሪ ቡድን የወደሙ ተቋማትን...

ኮምቦልቻ: ጥር 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ዋና ጸሐፊዋ ከክልሉ ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፍየና ምክትል ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ጌታቸው ጀምበር እንዲሁም ከክልሉ የሥራ ኀላፊዎች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ እየተወያዩ ነው። ምክትል...

“ለአህጉራዊ የምጣኔ ሀብት ውህደት ዓላማ መሳካት የፋይናንስ ግኝት ማብዛት ወሳኝ መኾኑ ተመክሮበታል” አምባሳደር ዲና...

ጥር 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል ዐቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ትናንት በተጀመረው 35ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ በስፋት በዝግ ስለመከረባቸው ሦስት ዋና ዋና ጉዳዮች ዙሪያ ለጋዜጠኞች ማብራሪያ ሰጥተዋል። የአፍሪካ ወቅታዊ የሰላም እና...