የገቢዎች ሚኒስቴር በመንፈቅ ዓመቱ ከአንድ ነጥብ አንድ ቢሊዮን ብር በላይ ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ፡፡

ጥር 30/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የገቢዎች ሚኒስቴር በ2014 ዓ.ም የመንፈቅ ዓመት ብቻ ከአንድ ነጥብ አንድ ቢሊዮን ብር በላይ ድጋፍ ማድረጉን አስታውቋል፡፡ “የሕዝብን ሀብት ለሕዝብ" በሚል መርህ ድጋፍ መደረጉ ነው የተገለጸው፡፡ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ...

ʺድል ያለው ከተጣመሩ ክንዶች ጋር ነው”

ባሕር ዳር: ጥር 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በረዘሙ ዘመናት ያለ መሸነፍ ታሪካችን እንዴት መጣ? የማሸነፋችን ሚስጢር ምኑ ላይ ነው? ብለሕ ጠይቅ፡፡ ያን ጊዜ እንዴት እንዳልተሸነፍክ፣ የሚያኮራ ታሪክ እንዳለህ፣ ጠላቶች እንደሚፈሩህ፣ ወዳጆች እንደሚያከብሩህ፣ ክፉዎች እንደማይደፍሩህ፣...

❝የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ በሰላም እና በስኬት እንዲጠናቀቅ አስተዋጽዖ ላበረከታችሁ ምስጋና ይድረስ!❞ ጠቅላይ ሚኒስትር...

የዘንድሮው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ በመዲናችን አዲስ አበባ እንዲደረግ የአባል ሀገራት መሪዎች መወሰናቸውን ተከትሎ ወንድማዊ አጋርነት የታየበት የኅብረቱ ጉባኤ በተያዘለት መርሐ ግብር መሠረት ተካሂዶ በስኬት ተጠናቅቋል። የኅብረቱ ጉባኤ ፍሬያማ ውይይት የተካሄደበት፣ ለአህጉራችን የሚጠቅሙ ውሳኔዎች...

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከኬኒያ እና ሴኔጋል ፕሬዚዳንቶች ጋር በኹለትዮሽ ጉዳዮች ላይ መከሩ።

አዲስ አበባ: ጥር 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከኬኒያ እና ሴኔጋል ፕሬዚዳንቶች ጋር በኹለትዮሽ ጉዳዮች ላይ መክረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከ35ኛው የአፍሪካ መሪዎች ጉባኤ በተጓዳኝ ከኬኒያ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬኒያታ...

❝35ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ በኹለተኛ ቀን ውሎው ሽብርተኝነትን መከላከልና የአጀንዳ 2063 ዕቅድን...

አዲስ አበባ: ጥር 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) 35ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ በኹለተኛ ቀን ውሎው ሽብርተኝነትን መከላከልና የአጀንዳ 2063 ዕቅድን ለማሣካት በተከናወኑ ሥራዎች ላይ መምከሩን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል ዐቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ገለጹ።...