የአማራና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች ርእሳነ-መስተዳድሮች በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ተወያዩ።

ባሕር ዳር: የካቲት 02/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ እና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርእሰ መስተደድር አቶ አሻዲሊ ሀሰን በዛሬው ዕለት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ተወያይተዋል። የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድሩ...

በአሜሪካ ኮሎራዶ ግዛት ዴንቨር ከተማ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች...

የካቲት 02/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአሜሪካ ኮሎራዶ ግዛት ዴንቨር ከተማ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በሰሜን ወሎ ዞን ሀብሩ ወረዳ በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የገንዘብ ድጋፍ አድርገዋል። በአሜሪካ ዴንቨር ከተማ ነዋሪ ፍጹም ፍቃዱ አስተባባሪነት የተሰበሰበ...

ኢትዮጵያ እና ሩሲያ በሳይንስ እና ትምህርት ዘርፍ የሁለትዮሽ ትብብርን ማጠናከር በሚችሉበት ጉዳይ ዙሪያ መከሩ።

የካቲት 02/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በሳይንስ እና ትምህርት ዘርፍ ኢትዮጵያ እና ሩሲያ ትብብር እና የሕግ ማዕቀፎችን ማጠናከር በሚችሉባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ከሀገሪቱ አምባሳደር ኢቭጌኒ ተርኪሂን ጋር ተወያይተዋል። የትምህርት ሚኒስትሩ ኢትዮጵያ...

የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንትና የተመድ ምክትል ዋና ጸሐፊ በሽብር ቡድኑ ጉዳት የደረሰባቸውን ሕጻናት ጠየቁ።

የካቲት 02/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ምክትል ዋና ጸሐፊ አሚና መሐመድ በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ጉዳት ደርሶባቸው በዱብቲ ሆስፒታል የህክምና ዕርዳታ የሚደረግላቸውን ሕጻናትን ጠየቁ። ሕጻናቱ ጉዳት የደረሰባቸው የሽብር...

ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ የሰብዓዊ እርዳታ በማቅረብና የመልሶ ማቋቋም ጥረቶችን በመደገፍ የድርሻውን እንዲወጣ ምክትል ጠቅላይ...

የካቲት 01/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ምክትል ዋና ጸሐፊ አሚና መሐመድን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። ዋና ጸሐፊዋ የኢትዮጵያ መንግሥት በተለያዩ ጫናዎችን ውስጥ እያለፈ እንኳ...