ፍርድ ቤቱ በሰኔ 15ቱ ጥቃት ተጠርጣሪዎች ላይ ብይን ሰጠ፡፡
ባሕር ዳር: የካቲት 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሰኔ 15/2011 ዓ.ም በክልሉ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኅላፊዎች እና የጸጥታ ኃይሎች ላይ ጥቃት ፈጽመዋል በሚል ወንጀል ተጠርጥረው በሕግ ጥላ ስር ያሉ ተከሳሾች የፍርድ ሂደታቸው ሲታይ ቆይቷል፡፡
እስካሁን በነበረው...
አሸባሪዎቹን ትህነግ እና ሸኔ በጋራ ለመዋጋት እንደሚሠሩ የአማራና የኦሮሚያ ክልል ርእሳነ መሥተዳድሮች አስታወቁ።
አሸባሪዎቹን ትህነግ እና ሸኔ በጋራ ለመዋጋት እንደሚሠሩ የአማራና የኦሮሚያ ክልል ርእሳነ መሥተዳድሮች አስታወቁ።
ባሕር ዳር፡ የካቲት 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራና የኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በባሕር ዳር መክረዋል። ከምክክር በኋላም የጋራ መግለጫ ሰጥተዋል።...
አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ ከሱዳን ተጠባባቂ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር አሊ አልሳዲቅ ጋር በኹለትዮሽና ቀጣናዊ...
የካቲት 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በሱዳን የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ ከሱዳን ተጠባባቂ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር አሊ አል ሳዲቅ ጋር በኹለትዮሽና ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡
አምባሳደር ይበልጣል በኢትዮጵያና ሱዳን መካከል ያለውን ለዘመናት የዘለቀ...
ʺለአማራ ሕዝብ የምናስብ፣ የምንቆረቆር፣ የአማራ ሕዝብ ሕመም የሚያመን ከሆነና የአማራን ጥንተ ተጋድሎ የምናውቅ ከሆነ...
ባሕር ዳር: የካቲት 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሠንደቁን የሚያክብር፣ በጀግንነት የሚኖር፣ ታሪክ የሚዘክር፣ ወገን የሚያፈቅር፣ ለጠላት የማይበገር ነው አማራ፡፡ ሀገር ለማጽናት፣ የዘመመውን ለማቅናት በየዘመናቱ አያሌ መስዋእትነት ከፍሏል፡፡ ኢትዮጵያን የሚጠሉ ጠላቶች ታዲያ ተቀዳሚ ጠላታችን...
የኦሮሚያ ክልል ለአማራ ክልል የ100 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ።
ባሕር ዳር: የካቲት 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኦሮሚያ ክልል በአማራ ክልል በጦርነቱ ምክንያት ለተጎዱ ወገኖች የሚውል 100 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አድርጓል።
የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ባሕር ዳር መግባታቸውን መዘገባችን...








