❝ግብፅና ሱዳን ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክትን ለራሳቸው ጥቅም ሲሉ መደገፍ አለባቸው❞ አምባሳደር...
የካቲት 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታን በፍጥነት እንድታጠናቅቅ ግብፅ ማበረታታት አለባት ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ተናገሩ።
ሚኒስትር ዴኤታው ከአል-አረቢያ ጣቢያ ጋር በነበራቸው ቆይታ የግድቡ መገንባት ግብፅን በድርቅ...
በጋምቤላ ክልል አኝዋክ ዞን በሚገኘው የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ ከደቡብ ሱዳን አጎራባች አካባቢ ሰርገው የገቡ...
ባሕር ዳር: የካቲት 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት እንዳስታወቀው በጋምቤላ ክልል አኝዋክ ዞን ዲማ ወረዳ ኡኩቡ በሚገኘው የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ የካቲት 2/ 2014 ዓ.ም ከለሊቱ በ5 ሰዓት ከደቡብ ሱዳን አጎራባች አካባቢ ሰርገው...
“አማራ የሚገጥመውን የኅልውና ስጋት ለመሻገር አንድ ሆኖ መደራጀት አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው” ዓለምአቀፍ የሕግ...
አዲስ አበባ: የካቲት 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአንድ ሀገር ውስጥ ፖለቲካዊ አለመረጋጋት ሲከሰት ለሌሎች ተጓዳኝ ዘርፈ ብዙ ችግሮች መፈጠር መንስኤ እንደሆነ የዘርፉ ባለሙያዎች ያስረዳሉ፡፡ በኢትዮጵያ ውስጥ አሸባሪዉ ትህነግ ከስልጣን ከተወገደ ማግስት ጀምሮ የኢትዮጵያ ፖለቲካ...
ጣይቱ ብጡል (ብርሃን ዘ ኢትዮጵያ)
የካቲት 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሴት ባለመላ፣ የዓድዋ ጦርነት ድል ቀንዲል፣ የአዲስ አበባ ከተማ ቆርቋሪ እና መሥራች ናቸው፡፡ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ተፅዕኖ ፈጣሪ፣ ሊቅ እና ጥንቁቅ፣ የአጤ ምኒልክ አማካሪ እና የትዳር አጋር፡፡ ኢትዮጵያውያን "ብርሃን ዘ ኢትዮጵያ"...
በሀገሪቱ ላይ የሚደርሱ ውጫዊ ጫናዎችን በአንድነት ከመመከት ባሻገር በብሔራዊ ደረጃ የተጀመረውን ዘላቂ ሰላም እና...
የካቲት 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የ"በቃ" ዓለምአቀፍ ንቅናቄን በማስተባበር በሰሜን አሜሪካ ከሚንቀሳቀሰው "የሰላምና አንድነት ግብረኃይል" የሥራ ኃላፊዎች እና አባላትን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል።
በውይይቱ ላይ የውጪ...








