የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የማኅበራዊና ልማት ኮሚሽን እና ኮርድ ኤድ በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ጉዳት...

ወልድያ: የካቲት 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የማኅበራዊና ልማት ኮሚሽን እና ኮርድ ኤድ በጋራ በሰሜን ወሎ ዞን ሀብሩ ወረዳ በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ጉዳት ለደረሰባቸው ከ2 ሺህ በላይ ወገኖች የምግብ እና ቁሳቁስ ድጋፍ...

❝ያለፉ ችግሮችን በማንሳት ከመወቃቀስ በመፍትሔ አጀንዳዎች ዙሪያ አተኩሮ መሥራት ይገባል❞ የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዷለም

ባሕር ዳር: የካቲት 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአሁኑ ትውልድ ያለፉ ችግሮችን በማንሳት ከመወቃቀስ ወጥቶ ለቀጣይ መፍትሔ ማስቀመጥ በሚያስችሉ አጀንዳዎች ዙሪያ አተኩሮ መሥራት እንዳለበት የሰላም ሚኒስትሩ አቶ ብናልፍ አንዷለም ተናገሩ። ”አካታች ብሔራዊ ምክክሩን ከማሳካት አንፃር የምሁራን...

የአውራምባ ማኅበረሰብ 50ኛ ዓመት በዓል እየተከበረ ነው።

የካቲት 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአውራምባ ማኅበረሰብ 50ኛ አመት በዓል "ኑ ጠቃሚ እሴቶቻችንን በጋራ እንገንባ" በሚል ሐሳብ በማክበር ላይ ይገኛል። በበዓሉ ላይ የተገኙት የማኅበረሰቡ መስራች ክቡር ዶክተር ዙምራ ጠብን ከማብዛት ፍቅርን እየዘሩ መኖር ያስፈልጋል ብለዋል።...

በኢትዮጵያ ለሚገኙ የውጭ ሀገራት ወታደራዊ አታሼዎች በወቅታዊ ሀገራዊ ኹኔታ ገለጻ ተደረገ።

አዲስ አበባ፡ የካቲት 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የጎረቤት ሀገራት እና የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት ባለሥልጣን (ኢጋድ) ጉዳዮች ዳይሬክተር ጀነራል አምባሳደር ፍስሃ ሻውል ባደረጉት ገለጻ በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል በነበረው ጦርነትና በህዳሴ ግድቡ...

❝ግብፅና ሱዳን ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክትን ለራሳቸው ጥቅም ሲሉ መደገፍ አለባቸው❞ አምባሳደር...

የካቲት 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታን በፍጥነት እንድታጠናቅቅ ግብፅ ማበረታታት አለባት ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ተናገሩ። ሚኒስትር ዴኤታው ከአል-አረቢያ ጣቢያ ጋር በነበራቸው ቆይታ የግድቡ መገንባት ግብፅን በድርቅ...