“የተፈጠሩ የታሪክ ስንጥቆች የሚሞሉት እውነተኛ ታሪኮችን በመሰነድ ነው” ረዳት ፕሮፌሰር ገንዘብ አታላይ
ደብረ ብርሃን: የካቲት 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያውያን በአንድነት ተገምደው ሀገርን አፅንተው ለዛሬ ትውልድ ሀገርን ከነ ክብሯ አስረክበዋል። ጠላት በመጣ ጊዜ የቤታቸውን ጉዳይ በመተው ጠላትን በእሳት ቀለበት ውስጥ በማስገባት አይቀጡ ቅጣት ቀጥተው በመጣበት እግሩ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከጀርመኑ ቻንስለር ኦላፍ ሹልዝ ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር: የካቲት 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማኅበራዊ ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት መልዕክት፤ "ከኦላፍ ሹልዝ ጋር በተለያዩ የሁለትዮሽና የጋራ ጉዳዮች ላይ ስላደረግነው ጠቃሚ ምክክር አድናቆቴ ይድረስ" ብለዋል።
ኢትዮጵያ እስካሁን ጀርመን ያደረገችላትን የልማት...
ከኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ተፈናቅለዉ ደብረብርሃን ከተማ ለሚገኙ ተፈናቃዮች 2 ሚሊዮን ብር ግምት...
ደብረ ብርሃን: የካቲት 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሲያትል ዋሽንግተን፣ ኦሪገን ፣ አይዳሆ እና አካባቢው ሀገረ ስብከት እና ኢትዮ ፓስፊክ ማኅበር በጋራ ከኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ተፈናቅለዉ ደብረ ብርሃን...
ሐበሻ ቢራ አክሲዮን ማኅበር በጦርነት ጉዳትለደረሰባቸውና በኅልውና ዘመቻው አገልግሎት ሲሰጡ ለቆዩ የጤና ተቋማት ድጋፍ...
ወልድያ: የካቲት 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ)ሐበሻ ቢራ አክሲዮን ማኅበር በጦርነት ጉዳት ለደረሰባቸውና በኅልውና ዘመቻው አገልግሎት ሲሰጡ ለቆዩ የጤና ተቋማት የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል።
አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ከፈጸመው የሰብዓዊ ጉዳት ባለፈ በማኅበራዊ አገልግሎት ሰጭ ተቋማት ላይ...
“ከሞቀ ጎጇችን ተፈናቅለን ለከፍተኛ ችግር እየተዳረግን ነው” ከኦሮሚያ ክልል የተፈናቀሉ ወገኖች
ደብረ ብርሃን: የካቲት 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ዜጎች ተወልደው ባደጉበት፣ ዘርተው ባመረቱበት፣ አሽተው በቃሙበት፣ ወልደው በሳሙበት ቀዬ የዜጎች የመኖር መብት ባለመከበሩ እየተፈናቀሉ ይገኛሉ። በተለይም በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋና ምሥራቅ ወለጋ ዞኖች የሚገኙ የአማራ ተወላጆች...








