“የአማራ ሕዝብ ትግል እንደ እንጉዳይ ነው” አቶ አሸተ ደምለው

ባሕር ዳር: የካቲት 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የወጣቶች ልዑክ በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች በመንቀሳቀስ ምሥጋና እያቀረቡ ነው፡፡ ትናንት ጎንደር የነበሩት ወጣቶቹ ዛሬ ደግሞ በክልሉ መዲና ባሕር ዳር ደርሰዋል፡፡ ላለፈው ምሥጋናን ለመጭው...

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለዋጋ ግሽበት እና ለኑሮ ውድነት ጥያቄው ምን ምላሽ ሰጡ?

የካቲት 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ አስቸኳይ ስብሰባ የምክር ቤት አባላት ካነሷቸው አንኳር የሕዝብ ጥያቄዎች መካከል የኑሮ ውድነት እና የዋጋ ግሽበት አንዱ ነው፡፡ የምክር ቤት አባላቱ እንዳሉት በኢትዮጵያ የዋጋ ግሽበት...

‹‹የጎርጎራ ልማት ፕሮጀክት በዚህ ዓመት ይጠናቀቃል፤ መስከረም/2015 ዓ.ም ላይ ሥራ ስለሚጀምር ሁላችሁም ተጋብዛችኋል›› ጠቅላይ...

የካቲት 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ አስቸኳይ ስብሰባ ላይ በምክር ቤት አባላቱ ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ በአገልግሎት አሰጣጥ ላይ ጥኩረቱን ባደረገው ማብራሪያቸው የሀገሪቱ ቱሪዝም በኮረና ቫይረስ እና...

ባለፉት ስድስት ወራት አንድ ቢሊዮን ዶላር የሚገመት ከውጭ ሊገባ የነበረ ምርት በሀገር ውስጥ መተካት...

የካቲት 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ማብራሪያና ምላሽ ሰጥተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንዳሉት በተከሰተው ጦርነት፣ በድርቅ እና የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ የኢኮኖሚ ቀውስ...

የህዳሴ ግድብ ኃይል ማመንጨት መጀመሩን በማስመልከት በደቡብ ሱዳን ጁባ የሚኖሩት ኢንጅነር ታደሰ ኦልጅራ የ10...

የካቲት 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ሱዳን ጁባ ነዋሪ እና የጄቲኤን አጠቃላይ የንግድና ኢንቨስትመንት ባለቤት ኢንጂነር ታደሰ ኦልጅራ በጁባ የኢፌዴሪ ኤምባሲ በመገኘት የህዳሴ ግድብ የመጀመሪያውን ዙር የኃይል ማመንጨት ማብሰሪያ በመካሄዱ ከፍተኛ ደስታ የተሰማቸው መሆኑን በመግለጽ...