ሰሞኑን በብራሰልስ እና ሙኒክ የተካሄዱት ጉባኤዎች የኢትዮጵያን ጥቅሞች ማስከበር በሚያስችል መልኩ መጠቀም...
አዲስ አበባ: የካቲት 17/2014 ዓ.ም(አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል ዐቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በሳምንታዊ መግለጫቸው አንዳሉት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የተመራው የኢትዮጵያ ልዑክ የአውሮፓ አፍሪካ ጉባኤ ላይ የኢትዮጵያን ፍላጎት እና የወቅቱን ሁኔታ አስረድቷል...
ኢትዮጵያ እና ሩስያ በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ዘርፎች የነበሯቸውን ትብብሮች እና ውሎች በአዲስ የትግበራ ምዕራፍ ለማስቀጠል...
የካቲት 17/2014 ዓ.ም(አሚኮ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር በለጠ ሞላ የሩስያ ፌደሬሽን ፓርላማ ሴናተር ኢጎር መሮዞቭ ጋር በጽሕፈት ቤታቸው ተወያይተዋል።
ከአንድ ምዕተ ዓመት ተኩል በላይ የዘለቀውን የሀገራቱን ታሪካዊ ግንኙነት በቴክኖሎጂው ዘርፍ የኹለትዮሽ ተጠቃሚነትን በሚረጋግጥ መልኩ...
ኢትዮጵያና ፓኪስታን በምጣኔ ሃብት ዘርፍ ያላቸውን ግንኙነት ለማጠናከር ከስምምነት ላይ ደረሱ።
የካቲት 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን በፓኪስታን ጠቅላይ ሚኒስቴር ቢሮ የኢንቨስትመንት ቦርድ፣ ከኢስላማባድ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት፣ ስትራቴጂክ ጥናት ተቋም ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል።
በወይይታቸውም የኢስላማባድ ንግድና ኢንዱስትሪ በኢትዮጵያ ከሚገኙ የንግዱ...
የ2013 ዓ.ም 12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ይፋ ኾነ።
የካቲት 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በተለያዩ ሀገራዊ ምክንያቶች ተራዝሞ የቆየው የ2013 ዓ.ም 12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ይፋ መኾኑን ሀገር አቀፍ የትምህርት ምዝናና ፈተናዎች ኤጀንሲ አስታወቀ።
በመጀመሪያ ዙር የተሰጠው የ12ኛ ክፍል የሥነዜጋና ሥነምግባር ትምህርት የፈተና...
2 ነጥብ 6 ሚሊዮን ዶላር የሚገመቱ የተለያዩ የሕክምና ቁሳቁስና መድኃኒቶች ለ23 የጤና ተቋማት ድጋፍ...
ባሕር ዳር: የካቲት 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ምሕረት ሜዲካል ሰፕላይ ግሩፕ የበጎ አድራጎት ድርጅት 2 ነጥብ 6 ሚሊዮን ዶላር የሚገመቱ የተለያዩ የሕክምና ቁሳቁስና መድኃኒቶች በአማራ ክልል ለሚገኙ 23 የጤና ተቋማት ድጋፍ አደረገ።
ድጋፉን ያስረከቡት...








