“ትግላችን ተጀመረ እንጂ አልተጠናቀቀም” የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ወጣቶች

ደብረ ብርሃን: የካቲት 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ወጣቶች አማራን እንወቅ በሚል መርሃግብር በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎችን መጎብኘት ቀጥለዋል። ወጣቶቹ "በተገኘው ነጻነት ያብራካችን ክፍይ ከሆነው ከአማራ ሕዝብ ጋር በመገናኘታችን ደስታችን ወደር የለውም፤...

በኢትዮጵያና ሶማሊያ አዋሳኝ ድንበር አካባቢዎች በጸጥታ ጉዳይ አብሮ ለመሥራት ውይይት ተካሄደ።

ባሕር ዳር: የካቲት 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በጁባላንድ ክልል የሰላም ሁኔታ እና በኢትዮጵያና ሶማሊያ አዋሳኝ ድንበር አካባቢዎች በፀጥታ ጉዳይ አብሮ ለመሥራት ውይይት ተካሄደ። የጁባላንድ ክልል ፕሬዝዳንት፣ የሴክተር 3 አዛዥ፣ የሴክተር 6 አዛዥ፣ የ5ኛ ሞተራይዝድ...

“ኢትዮጵያን ለማፍረስ የተደቀነውን አደጋ በመቀልበሱ ሂደት ምስራቅ ዕዝ አኩሪ የጀግንነት ታሪክ ፈጽሟል” ፊልድ ማርሻል...

ባሕር ዳር: የካቲት 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያን ለማፍረስ የተደቀነውን አደጋ በመቀልበሱ ሂደት ምሥራቅ ዕዝ አኩሪ የጀግንነት ታሪክ መፈጸሙን የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ። ኤታማዦር ሹሙ ይህን ያሉት ለምስራቅ...

126ኛው ዝክረ ዓድዋ በጎንደር እየተከበረ ነው።

ጎንደር: የካቲት 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያዊያን ጀግኖች በቅኝ ግዛት ለባርነት ሊዳርግ አስቦ የመጣውን የኢጣሊያ ጦርን የካቲት 23/1888 ዓ.ም በሰዓታት ልዩነት ድል ያደረጉበት 126ኛው ዝክረ ዓድዋ በጎንደር እየተከበረ ነው። ለመላ ጥቁር ሕዝቦች ኩራት ለኾነው ለድል...

ወልቃይት የአንድነታችን አርማ የትግላችን መነሻ ነው!

ባሕር ዳር: የካቲት 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳደር ለወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞን ወጣቶች ከትናንት ጀምሮ ለወጣቶቹ ደማቅ አቀባበል በማድረግ የዞኑን ባሕልና እሴት እያስተዋወቀ ነው። ወጣቶቹ በዞኑ የሚገኙ ታሪካዊ ስፍራዎችን...