የዓድዋ ድል አሁን ለገጠሙን ችግሮች መፍትሔ አመላካች እንደሆነ ተገለጸ።
አዲስ አበባ: የካቲት 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) 126ኛውን የዓድዋ ድል በዓል ምክንያት በማድረግ ከዓድዋ ድል ምን እንማራለን በሚል መሪ ሃሳብ የፓናል ውይይት በሀገር ፍቅር ቴያትር እየተካሄደ ነው። በመድረኩ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተጋበዙ ምሁራን ተሳትፈዋል፡፡...
“ውስጣዊ ሰላምና አንድነትን በማጠናከር ማንኛውንም ጥቃት መመከት የሚያስችል አደረጃጀት መፍጠር ይገባል” አቶ ገዱ አንዳርጋቸው
የካቲት 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን ዳውንት ወረዳ በኅልውና ዘመቻው ለተፋለሙ ጀግኖች የእውቅናና ምስጋና መርኃግብር ትናንት ተካሂዷል። የወረዳው ሕዝብ ያለ በቂ መሣሪያ በድንጋይ ናዳ ጭምር ጠላትን ፊት ለፊት የገጠመ ጀግና ነው። መስዋእትነት...
ʺየተከዜ ዳር ማዕበሎች፣ የበረሃ መብረቆች”
ባሕር ዳር: የካቲት 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የበረሃ መብረቆች፣ የኢትዮጵያ ቀኞች፣ የጀግንነት መሠረቶች፣ የጽናት ተምሳሌቶች፣ የማይደፈሩ፣ በትግል ውስጥ የሚኖሩ ጀግኖች፡፡ ለማንነት፣ ለአንድነት፣ ለኢትዮጵያዊነት፣ ለክብርና ለፍቅር ሲሉ አያሌ በደሎችን አሳልፈዋል፡፡ ቤትና ንብረታቸውን ጥለው በበረሃ ውስጥ...
የወልቃይት ጠገዴ ወጣቶች የአንድነት ጉዞ!
ባሕር ዳር: የካቲት 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገርን እንደ ሀገር ነፃነቷን እና ሉዓላዊነቷን አፅንቶ ለማኖር እና ከትውልድ ወደ ትውልድ ለማስተላለፍ ዘርፈ ብዙ የሆኑ ተግዳሮቶችን ማለፍ ግድ ይላል፡፡ ኢትዮጵያም በዘመናት ያጋጠሟትን ችግሮች ለመፍታት ውድ ልጆቿ...
ምኒልክ የዲፕሎማሲ መካኒክ!
ባሕር ዳር: የካቲት 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) “ከግዛቴ ቆርሰው ለመውሰድ ከማይመኙ ሀገራት ጋር ሁሉ ግንኙነት ለመፍጠር የምናፍቀው ነገር ነው” ዳግማዊ አጼ ምኒልክ
አጼ ምኒልክ ንጉሠ ነገሥት ተብለው በ1882 ዓ.ም ተቀብተው ከመንገሳቸው በፊት መሳሪያ...








