በብርሸለቆ መሰረታዊ ውትድርና ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት የመቆያ ጊዜያቸውን ለሸፈኑና በሥራ አፈፃፀማቸው ብልጫ ላመጡ የሠራዊት...

የካቲት 21/2014 ዓ.ም(አሚኮ)የብርሸለቆ መሰረታዊ ውትድርና ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ዋና አዛዥ ብርጋዴር ጀነራል ጌታቸው አሊ፥ የመቆያ ጊዜያቸውን ለሸፈኑና በሥራ አፈፃፀማቸው ብልጫ በማምጣት ሹመትና ሽልማት ላገኙ የሠራዊት አባላትና አመራሮች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። በማሰልጠኛ ተቋም...

መታመን እስከ መስዋእትነት…

የካቲት 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሰሜን ወሎ ዞን መቄት ወረዳ ገረገራ 02 ቀበሌ ነው ተወልዳ ያደገችው፤ ዕውቀት እንድትቀስምና በጠንካራ ስብዕና እንድትገነባ ካሕን አባቷ ከዕድሜ እኩዮቿ ጋር ትምሕርት ቤት ላኳት፡፡ አካል ጉዳተኛነቷ፣ ሴትነቷ እና የአካባቢው መልከዓምድር...

በኢ.ፌ.ዴ.ሪ አየር ኃይል በማዕከላዊ አየር ምድብ የመቆያ ጊዜያቸውን ለሸፈኑ እና በሥራ አፈፃፀማቸው የላቀ ውጤት...

የካቲት 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የማዕከላዊ አየር ምድብ አዛዥ ኮሎኔል ወንዱ ኬዳ በአሸባሪው ሕወሓት ቡድን በተካድንበት ወቅት ችግሮችን አልፋችሁ የላቀ የሥራ ውጤት በማስመዝገብ ለማዕረግ ሹመት በመብቃታችሁ ልትኮሩ ይገባል ብለዋል፡፡ የማዕረግ ሹመት ትልቅ አደራና ድርብ ኃላፊነት...

“90 ደቂቃ በሐይቅ ቢተር” ንጉሠ ነገሥት አፄ ኀይለሥላሴ

ባሕር ዳር: የካቲት 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ለግማሽ ምዕተ ዓመታት በተጠጋው የንግሥና ዘመናቸው በርካታ ሀገራዊ፣ አህጉራዊ እና ዓለም አቀፋዊ አበርክቶ እንደነበራቸው ታሪክ ይነግረናል፡፡ ንጉሠ ነገሥቱ በየጊዜው ከሚገጥሟቸው ችግሮች በፍጥነት ማገገም የሚችሉ፣ ጽኑ እና አገናዛቢ...

“ብልጽግና ትግል እና ለውጥ የወለደው ፓርቲ ነው” አቶ ብናልፍ አንዱዓለም

አዲስ አበባ፡ የካቲት 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል አቶ ብናልፍ አንዱዓለም “ብልጽግና ትግል እና ለውጥ የወለደው ፓርቲ ነው” ብለዋል፡፡ ይህ የትግል ለውጥ በአግባቡ እንዲመራና የታለመለትን ስኬት ማምጣት እንዲችል በሪፎርም እንዲመራ...