ኢትዮጵያ እና ጅቡቲ በፀጥታ እና ደኅንነት፣ በትምህርትና ስልጠና እንዲሁም በሰላም ማስከበር በትብብር ለመሥራት ተስማሙ።
የካቲት 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) 9ኛው የኢትዮ- ጅቡቲ የመከላከያ ጠቅላይ ኤታማዦር ሹሞች ስብሰባ በአዲስ አበባ የመከላከያ ጠቅላይ መምሪያ ተካሂዷል።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፣ የጅቡቲ መከላከያ ሠራዊት ጠቅላይ ኢታማዦር...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የአዳማ ቆርቆሮ ፋብሪካ ማስፋፊያ ፕሮጀክትን መርቀው ከፈቱ።
የካቲት 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአዳማ ቆርቆሮ ፋብሪካ በ 5 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር ያስገነባውን የፕሮጀክቱ ማስፋፊያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት አስመርቋል።
ፋብሪካው በ2003 ዓ.ም በ40 ሚሊዮን ብር ካፒታል፣ በ26 ሠራተኞች እና በ30...
አምባሳደሮች የዓለም አቀፍ የዲፕሎማሲ ስርዓትን እና መርህን በመከተል በተለያዩ መስኮች ለሀገራቸው ጥቅም እና ፍላጎት...
የካቲት 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት ሁለት የሳምንታት ለአዲስ ተሿሚ አምባሳደሮች ሲሰጥ የነበረዉ ስልጠና በዛሬው ዕለት ተጠናቋል።
በስልጠናዉ ማጠቃለያ መርሃ ግብር ላይ የኢፊዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን አምባሳደሮች የኢትዮጵያን ብሔራዊ...
ትጋት፡ ከመርቆሪዎስ እስከ መርቆሪዎስ!
ባሕር ዳር: የካቲት 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አድካሚ በሆነችው ዓለም ብርቱ ሆነው የተገኙ፤ ፈታኝ በሆነው ሕይዎት ጽናታቸው ምሳሌ የነበረ፤ ሐሰት በበዛበት ምድር እድሜ ዘመናቸውን ከእውነት ጋር የኖሩ ናቸው፡፡ ያስተማሩትን በተግባር የገለጹ፣ ትጉህ እረኛ፣ እውነተኛ...








