“ነፃነታችን የአማራነታችን ፋና ወጊ ነው” የሑመራ ከተማ ሴቶች
ሑመራ: የካቲት 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የክት ልብሳቸውን እንዳይለብሱ፣ በባህላቸው እንዳይጨፍሩ፣ በቋንቋቸው እንዳይናገሩ፣ ወግና ትውፊታቸውን ለልጆቻቸው እንዳያስተምሩ፣ የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞን ሴቶች ከፍተኛ ጫና ይደርስባቸው ነበር።
ይህ ጭቆናና ግፍ ያልበገራቸው የወልቃይት ጠገዴ ሴቶች...
የቀድሞው የሰሜን ሸዋ ሀገረስብከት ሊቀጳጳስ ብፁዕ አቡነ ኤፍሬም ሥርዓተ ቀብር የፊታችን ሐሙስ እንደሚከናወን የሰሜን...
ደብረ ብርሃን: የካቲት 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገረ ስብከቱ ሥራ አስኪያጅ መጋቤ ሐዲስ ነቅዐ ጥበብ አባቡ በሰጡት መግለጫ የብፁዕነታቸው የቀብር ሥነ ሥርዓት የፊታችን ሐሙስ መጋቢት 1/2014 ዓ.ም ይከናወናል ብለዋል። የቀብር ሥርዓታቸውም በደብረ ብርሃን ቅድስት ሥላሴ...
ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በኅልውና ዘመቻው ከፍተኛ ተጋድሎ ላደረጉ ሴት የሠራዊት አባላት እውቅና ሰጡ።
የካቲት 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በኅልውና ዘመቻ ወቅት ከፍተኛ ተጋድሎ ላደረጉ ሴት የመከላከያ ሠራዊት አባላት እውቅናና የምስክር ወረቀት ሰጥተዋል።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት የሴቶች ቀንን በተለያዩ ዝግጅቶች እያከበረ ነው።
ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በዚህ...
የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ሥርዓተ ቀብር መጋቢት 4 እንደሚፈጸም ቤተክርስቲያኗ አስታወቀች።
የካቲት 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አራተኛው ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ሥርዓተ ቀብር የፊታችን እሁድ መጋቢት 4/2014 ዓ.ም እንደሚፈጸም ቤተክርስቲያኗ አስታወቀች።
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ ...
ጠቅላይ ፍርድ ቤት በእነ ሻምበል መማር ጌትነት የክስ መዝገብ ጥፋተኛ በተባሉ ተከሳሾች ላይ የቅጣት...
የካቲት 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከሰኔ 15 ክስተት ጋር ተያይዞ ከሕዳር 23/2012 ዓ.ም ጀምሮ ጉዳያቸው በፍርድ ሂደት ሲታይ የቆዩ ተጠርጣሪዎች ጥፋተኛ በተባሉ 31 ተከሳሾች ላይ የቅጣት ውሳኔ ተላልፏል፡፡
የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዛሬ በዋለው...








