#ትልቅ ሀገር፣ ትልቅ ሕዝብ፣ ታላቅ ርዕይ!

19
ወይዘሮ ፋንቱ ተስፋዬ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈጉባኤ ኾነው ተሾሙ።
ወይዘሮ ፋንቱ ተስፋዬ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈጉባኤ ኾነው ተሹመዋል።
የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት ሰባተኛ ዙር አንደኛ ዓመት የሥራ ዘመን መሥራች ጉባዔውን እያካሄደ ነው።
ምክር ቤቱ ወይዘሮ ፋንቱ ተስፋዬን በድጋሜ የክልሉ ምክር ቤት አፈጉባኤ አድርጎ ሾሟል። ወይዘሮ ፋንቱ ተስፋዬ ባለፉት ዓመታት የአማራ ክልልን ምክር ቤት በዋና አፈጉባኤነት መርተዋል።
አፈጉባኤዋ ባለፉት ዓመታት ውጤታማ ሥራዎችን መሥራታቸው ተገልጿል። በዚህ ውጤታማነታቸው እንዲቀጥሉ በድጋሜ የምክር ቤቱ አፈጉባኤ አድርጎ ሾሟቸዋል።
ዘጋቢ:- ታርቆ ክንዴ
Previous article#ትልቅ ሀገር፣ ትልቅ ሕዝብ፣ ታላቅ ርዕይ!
Next article‎#ትልቅ ሀገር፣ ትልቅ ሕዝብ፣ ታላቅ ርዕይ