ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
በመልዕክታቸውም ለመላው የክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች እንኳን ለ2019 የደመራ እና የመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ ብለዋል። በዓሉ የበጎነት፣ የመልካምነት እና የሰላም ይሆንላችሁ ዘንድ እመኛለሁ ነው ያሉት።