አዲሱ መንግሥት መስከረም 25/2019 ዓ.ም ይመሰረታል።

31
‎7ኛው ጠቅላላ ምርጫ መጠናቀቁን ተከትሎ መስከረም 25/2019 ዓ.ም የመንግሥት ምሥረታ እና የምክር ቤቱ መክፈቻ ሥነ ሥርዓት እንደሚከናወን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ ገልጸዋል፡፡
#ባሕር_ዳር: መስከረም 13/2019 ዓ.ም
‎የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
Previous articleኢትዮጵያ በራሷ ልጆች ቴክኖሎጂን እየገነባች ነው።
Next articleየወጣቶችን ሕይወት በመቅረጽ ላይ የሚገኘው የአረንጓዴ አሻራ ልማት