“የትናንት አባቶቻችን እና እናቶቻችን በደማቸው ጠብቀው ያስረከቡንን ነጻ ሀገር እኛም አጽንተን ለቀጣዩ ትውልድ እናሻግራለን” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

17

 

የኢትዮጵያን የማይበገር የሀገረ መንግሥት ጽናት እና የሉዓላዊነት ክብር በሚመለከት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

እንደተናገሩት ኢትዮጵያ በነፋስ አቅጣጫ የምትወዛወዝ ሳትኾን ሥሯን ጥልቅ አድርጋ እንደተተከለች ዋርካ ናት፤ ቅርንጫፎቿ ሊናወጡ ይችላሉ፣ ግንዱ ግን ጸንቶ ይቆማል፤ ኢትዮጵያ ትፈተናለች እንጂ አትፈርስም፤ ተፈትናም በድል ትሻገራለች።

የኢትዮጵያ ሉዓላዊነት በምንም ዓይነት ሁኔታ ለድርድር የሚቀርብ ጉዳይ አይደለም።

የትናንት አባቶቻችን እና እናቶቻችን በደማቸው ጠብቀው ያስረከቡንን ነጻ እና የከበረች ሀገር እኛም አጽንተን እና አስከብረን ለቀጣዩ ትውልድ እናሻግራለን።

ይህም የሀገረ መንግሥቱ ህልውና ሁልጊዜም ከምንም ነገር በላይ ቅድሚያ የሚሰጠው መኾኑን የሚያስገነዝብ ነው” ብለዋል።

#ameco bahirdar
#SovereigntyOfEthiopia
#StrongEthiopia
#PMAbiyAhmed

#ባሕር ዳር #መስከረም12/2019 ዓ.ም

Previous article🏘️ “አንችልም” የሚለውን አስተሳሰብ የሰበረው አዲሱ የገጠር ኮሪደር ልማት🇪🇹
Next articleምድረ ቀደምት፣ የድንቅ ሃብቶች ባለቤት:- ኢትዮጵያ