
ባሕር ዳር: ግንቦት 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ውድ መራጮች በትላንትናው ዕለት ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም በከፍተኛ ንቃትና ትዕግሥት ድምፃችኹን ስለሰጣችሁ እያመሰገንን፤ በምርጫ ሕጉ መሠረት ውጤት በቦርዱ ይፋ እስከሚኾን ድረስ በትዕግሥት እንድትጠባበቁ እና ከሌሎች ከማንኛውም ምንጮች የሚወጡ መረጃዎችን ከማሠራጨት እንድትቆጠቡ ቦርዱ ያሳውቃል” ሲል በማኅበራዊ ትስስር ገጹ አሳስቧል።
የአሚኮ ዲጅታል ቤተሰብ ይሁኑ
https://linktr.ee/Amharamediacorporations
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
