የተቋሙን ሥም እና መለያ በመጠቀም ለክልሎች እና ከተማ አሥተዳደሮች ስለ ሥራ ግብር ቅናሽ ተብሎ የሚሠራጨው መረጃ ሀሰተኛ ነው።

35
ትክክለኛ መረጃዎችን የገንዘብ ሚኒስቴር የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾችን በመከተል ማግኘት እንደሚቻል ሚኒስቴሩ ገልጿል።
የአሚኮ ዲጅታል ቤተሰብ ይሁኑ !
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን !
Previous articleየደብረ ማርቆስ ከተማ ሴቶች በአደባባይ በመውጣት ለብልጽግና ፓርቲ ያላቸውን አጋርነት እና ድጋፍ እየገለጹ ነው።
Next articleሴቶች የሀገር መሠረቶች ናቸው!