
ምዝገባዎን በአገልግሎት ማዕከሎቻችን በነጻ አካሒደው በቴሌብር ሱፐርአፕ ‘NID (Fayda) Printing’ መተግበሪያ የካርድ ኅትመትዎን በቀላሉ ይዘዙ፤ በመረጡት የመረከቢያ ቀንና ቦታ ይረከቡ!
🔗 በአቅራቢያዎ የሚገኙ የመረከቢያ ቦታዎችን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZ
ቴሌብር – እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
