“ከ14 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው የትምህርት ቁሳቁስ ለተማሪዎች ድጋፍ ተደርጓል” የጎንደር ከተማ አሥተዳደር...

ባሕር ዳር: መስከረም 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የመምሪያው ኀላፊ ዳንኤል ውበት ለ9 ሺህ 647 ተማሪዎች ግምታቸው 14 ሚሊዮን 594 ሺህ ብር ዋጋ ያላቸው የመማሪያ ቁሳቁሶች...

ከ64 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሥራ ማከናወኑን የደቡብ ወሎ ዞን...

ደሴ: መስከረም 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ2015 ዓ.ም የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት 64 ሚሊዮን ብር የሚገመት ሥራ ማከናወኑን የደቡብ ወሎ ዞን ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ አስታውቋል።...

“አንድነትን የሚሸረሽሩ፣ ልዩነትን የሚያሰፉ እና ሰላምን የሚያውኩ አስተሳሰቦችን አምርሮ መታገል ያስፈልጋል።” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር...

ባሕር ዳር: መስከረም 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከልዩ ልዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ከተውጣጡ የሰላም ባለድርሻ አካላት ጋር የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡ የምክክር መደረኩ በክልሉ...

“ሰራዊቱ ከደመወዙ ቀንሶ ለወገኖቹ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ ይቀጥላል” ሻለቃ ደግሰው ዶሻ

ደሴ፡ መስከረም 19/2016 (አሚኮ) የሀገር መከላከያ ሰራዊት የሀገርን ደህንነት ከመጠበቅ ባለፈ አቅመ ደካሞችን በመደገፍ ሕዝባዊነቱን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለፀ። የሀገር መከላከያ ሰራዊት በደሴ ከተማ...

“በጎዳና ሕይወት ውስጥ የሚኖሩ ሕጻናትን መታደግ ትውልድን ማዳን ነው” የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር

ደብረ ብርሃን: መስከረም 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በተለያዩ ከተሞች ውሎና አዳራቸውን ጎዳና ላይ ያደረጉ ሕጻናት የኋላ ታሪካቸውን ለጠየቀ የሚያገኘው ምላሽ ምጣኔ ሃብታዊ ችግሮች፣ ወላጆቻቸውን በሞት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ደንቢ ሐይቅና ፏፏቴን የገበታ ለትውልድ ቱሪዝም ማዕከል ለማድረግ የመሰረት ድንጋይ...

ባሕር ዳር: መስከረም 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ደንቢ ሐይቅና ፏፏቴን የገበታ ለትውልድ ቱሪዝም ማዕከል ለማድረግ የመሰረት ድንጋይ አስቀምጠዋል። በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች...

“የተፈጥሮ ጸጋዎች ላይ የሚከናወኑ የልማት ሥራዎች ለኢትዮጵያ ብልጽግና እውን መኾን መሠረት ይጥላሉ።” አፈ-ጉባኤ ታገሰ...

ባሕር ዳር: መስከረም 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የተፈጥሮ ጸጋዎችን ከሰው ኃይል ጋር በማስተሳሰር እየተከናወኑ ያሉ የልማት ሥራዎች ለኢትዮጵያ ብልጽግና እውን መኾን መሠረት የሚጥሉ መኾናቸውን የሕዝብ ተወካዮች...

“ሰራዊቱ ከደመወዙ ቀንሶ ለወገኖቹ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ ይቀጥላል” ሻለቃ ደግሰው ዶሻ

ደሴ፡ መስከረም 19/2016 (አሚኮ) የሀገር መከላከያ ሰራዊት የሀገርን ደህንነት ከመጠበቅ ባለፈ አቅመ ደካሞችን በመደገፍ ሕዝባዊነቱን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለፀ። የሀገር መከላከያ ሰራዊት በደሴ ከተማ...

“ለግሸን ደብረ ከርቤ ዓመታዊ የንግሥ በዓል በቂ ቅድመ ዝግጅት ተደርጓል” የደቡብ ወሎ ዞን ባህል...

ባሕር ዳር: መስከረም 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የግሸን ደብረ ከርቤ ዓመታዊ የንግሥ በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ በቂ ቅድመ ዝግጅት መደረጉን የደቡብ ወሎ ዞን ባህልና ቱሪዝም መምሪያ...

“የተዘራው አልበቀለም፣ በማሳው ልምላሜ አልታየም”

ባሕርዳር፡ መስከረም 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ማሳው ደርቋል፣ ምድሩ ዘር ቆርጥሟል፣ የደረቀችው ምድር አለመለመችም፣ የምህረት ዝናብ በዚያች ሰማይ አልወረደችም፣ ጎርፍ አልታየም፣ በክረምት የሚደነፉት ወንዞች...

የመውሊድ በዓል ረቡዕ መስከረም 16/2016 ዓ.ም በደማቅ ሁኔታ እንደሚከበር ተገለጸ።

ባሕርዳር፡ መስከረም 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የነብዩ መሐመድ የልደት በዓል (መውሊድ ) ረቡዕ መስከረም 16/2016 ዓ.ም በደማቅ ሁኔታ እንደሚከበር የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር...

«የዓለም የጸጥታ ዘርፍ ቅኝት የሀገራትን ሉዓላዊነት ያከበረ፣ የባለብዙ ወገን ትብብር እና አካታችነትን የተከተለ ሊሆን ይገባል» አቶ ደመቀ መኮንን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ...

ባሕርዳር፡ መስከረም 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም የጸጥታ ዘርፍ ቅኝት የሀገራትን ሉዓላዊነት ያከበረ፣ የባለብዙ ወገን ትብብር እና አካታችነትን የተከተለ እንዲሆን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ...

የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት በሞስኮ መሰጠት ጀመረ።

ባሕር ዳር: መስከረም 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት በሩሲያ ትምህርት ቤቶች መሰጠት መጀመሩን የሞስኮ ትምህርት ቤቶች አስተዳደር አስታውቋል፡፡ የአማርኛ ቋንቋ መሰጠት መጀመሩ በኢትዮጵያና በሩሲያ...

“ከግጭት አዙሪት ወጥቶ ወደ ሰላም ከፍታ ለመሻገር የሁላችን ርብርብ እና መደማመጥ ያስፈልጋል” ኮሎኔል ኤፍሬም ተስፋየ

ባሕርዳር፡ መስከረም 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "ሁለንተናዊ እና ዘላቂ ሰላም ለመገንባት የሁሉንም ርብርብ ይጠይቃል" በሚል መሪ ሀሳብ በባሕርዳር ከተማ ሕዝባዊ ውይይት ተካሂዷል። የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር...

የአፍሪካ ኅብረትና የኢጋድ መሪዎች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ።

መስከረም: 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋቂ ማህማት ለ2016 አዲስ ዓመት ለመላ ኢትዮጵያውያን የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላልፈዋል። የኢትዮጵያውያንን...

“የመውሊድ በዓልን ኢስላማዊ ሥርዓት በጠበቀና አብሮነትን በሚያጠናክር መንገድ ማክበር ይገባል” ሼህ አቡበከር ሱሌይማን (ዶ.ር)

ባሕርዳር፡ መስከረም 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አንድ ሺህ 498ኛውን የነብዩ ሙሐመድ (ሠ.ዐ.ወ) መውሊድ በዓልን ስናከብር ኢስላማዊ ሥርዓትን በጠበቀና አብሮነትን በማጠናከር ሊሆን እንደሚገባ የእስልምና ሃይማኖት መምህሩ...

ኢጋድ በኬንያ ሞያሌ የድንበር ተሻጋሪ ልማት ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት አስመረቀ።

ባሕርዳር፡ መስከረም 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢጋድ በኬንያ በኩል በምትገኘው ሞያሌ ከተማ የድንበር ተሻጋሪ ልማት ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት አስመርቋል። ቢሮው በኬንያ መንግሥት በኩል ለኢጋድ ተላልፏል። ከኢትዮጵያ፣...

“ዓለም አቀፍ ተቋማት የደቡብ ንፍቀ ዓለምን ፍላጎት የሚያስተናግድ እውነተኛ ማሻሻያ ማድረግ አለባቸው” አቶ ደመቀ...

ባሕርዳር፡ መስከረም 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፍ ተቋማት የደቡብ ንፍቀ ዓለምን ፍላጎት ማስተናገድ የሚችል እውነተኛ ማሻሻያ ማድረግ እንደሚገባቸው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር...

የአፍሪካ ኅብረትና የኢጋድ መሪዎች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ።

መስከረም: 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋቂ ማህማት ለ2016 አዲስ ዓመት ለመላ ኢትዮጵያውያን የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላልፈዋል። የኢትዮጵያውያንን...

በአቶ ደመቀ መኮንን የተመራ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን ሞቃዲሾ ገባ።

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የተመራ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን ሶማሊያ ሞቃዲሾ ገብቷል። ልዑኩ ሶማሊያ ሞቃዲሾ...

የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ዛሬ ተጀምሯል።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ዛሬ በኬንያ ናይሮቢ ከተማ ተጀምሯል። ጉባኤው የሚከናወነው “አረንጓዴ መር ዕድገት እና የአየር ንብረት ፋይናንስ...

የአፍሪካ ሲንጋፖር ቢዝነስ ፎረም 2023 በሲንጋፖር መካሄ ጀመረ።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን እና የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን በጋራ የሚሳተፉበት የአፍሪካ ሲንጋፖር ቢዝነስ ፎረም 2023 በሲንጋፖር እየተካሄደ ይገኛል።...

«የዓለም የጸጥታ ዘርፍ ቅኝት የሀገራትን ሉዓላዊነት ያከበረ፣ የባለብዙ ወገን ትብብር እና አካታችነትን የተከተለ ሊሆን...

ባሕርዳር፡ መስከረም 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም የጸጥታ ዘርፍ ቅኝት የሀገራትን ሉዓላዊነት ያከበረ፣ የባለብዙ ወገን...

ከመቅደላ ተዘርፈው የተወሰዱ የኢትዮጵያ ቅርሶች በለንደን ለሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ተመለሱ፡፡

ባሕር ዳር: መስከረም 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ1868 በአጼ ቴዎድሮስ ዘመነ መንግሥት ተዘርፈው የተወሰዱ የኢትዮጵያ...

የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት በሞስኮ መሰጠት ጀመረ።

ባሕር ዳር: መስከረም 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት በሩሲያ ትምህርት ቤቶች መሰጠት መጀመሩን...

“ዓለም አቀፉ የፋይናንስ ሥርዓት ማሻሻያ ያስፈልገዋል” አቶ ደመቀ መኮንን

ባሕር ዳር: መስከረም 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን...

“የኢትዮጵያ ሰብዓዊነት የተሞላበት የስደተኞች አያያዝ የሚደነቅ ነው” የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽነር ፍሊፖ ግራንዲ

ባሕርዳር፡ መስከረም 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሰብዓዊነት የተሞላበት የስደተኞች አያያዝ የሚደነቅ ነው ሲሉ የተባበሩት...

አቶ ደመቀ መኮንን ከቢልና ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: መስከረም 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከቢልና...