ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ተወያይተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ከፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር በሁለትዮሽ ግንኙነት እና በሌሎች የጋራ ጉዳዮች ላይ ውጤታማ...
ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በጋሞ ዞን በደረሰው አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ ወገኖች የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሩሲያ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች በደረሰው የመንሬት መንሸራተት አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ ወገኖች የተሰማቸውን ሐዘን ገልጸዋል፡፡
ፕሬዚዳንት ፑቲን በጋሞ ዞን በተከሰተው አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ...
የዓድዋ ድልን እና የእቴጌ ጣይቱን ግለ ታሪክን የሚያትት መጽሐፍ ተመረቀ።
አዲስ አበባ: መጋቢት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአስተርጓሚ እና አሳታሚ ዶክተር መሠረት መንግሥቱ "እቴጌ ጣይቱ እና ዳግማዊ ምኒልክ ኢትዮጵያ 1883 እስከ 1910 እ.ኤ.አ" በሚል የታተመው መፅሐፍ ተመርቋል።
መጽሐፉ ክሪስ ፕራውቲ በእንግሊዝኛ የጻፈችው ሲኾን በሕይወት ተፈራ እና...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)ከሼኽ ሞሃሙድ ቢን ራሺድ አል መክቱም ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 05/2018 ዓ.ም(አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሼኽ ሞሃሙድ ቢን ራሺድ አል መክቱም ጋር ተወያይተዋል።
ጠቅላይ ሚኒሰትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የዱባይ ገዢ፣ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ምክትል ፕሬዝዳንት እና ጠቅላይ ሚኒስትር ግርማዊ...
“ሀገር የሚገነባው በሕሊናዊ መንፈስ ነው” ሙዓዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት
አዲስ አበባ፡ መጋቢት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ባለሥልጣን "እንጠብቅሻለን አለብን አደራ" በሚል መሪ መልዕክት መገናኛ ብዙኃን ለብሔራዊ ጥቅም ያላቸውን ሚና በተመለከተ ያዘጋጀው ሀገር አቀፍ የሚዲያ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው።
በኮንፈረንሱ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የጠቅላይ...








