“የቤት ችግርን ለመቅረፍ እየተሠራ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ጥር 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) በተገኙበት መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ከምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽ እና...
በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ብቻ የ3 ነጥብ 4 ቢሊዮን ዶላር ተኪ ምርቶች ተመርተዋል።
ባሕር ዳር: ጥር 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 10ኛ መደበኛ ስብሰባ እየተካሄደ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎችም ምላሽ እየሰጡ ይገኛሉ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሀገሪቱን...
“ኢትዮጵያ ለሕዳሴ ግድብ አንድ ብር እርዳታ አልወሰደችም” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ጥር 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) በተገኙበት መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ( ዶ.ር) ከምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ...
“የግብርናው ዘርፍ መጠነ ሰፊ ለውጥ አምጥቷል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር፡ ጥር 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እያካሄደ በሚገኘው መደበኛ ሥብሠባው በምክር ቤቱ አባላት ለተነሱት ጥያቄዎች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ምላሽ እና ማብራሪያ ሰጥተዋል።
በግብርናው ዘርፍ በዓመቱ ዕቅድ 7 ነጥብ...
ኢትዮጵያ በዓለም ሁለተኛውን የኤ አይ ዩኒቨርሲቲ እየገነባች ነው።
ባሕር ዳር: ጥር 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ ላይ ተገኝተው ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያዎችን እየሰጡ ነው።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሀገራዊ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮችን በተመለከተ በሰጡት ማብራሪያ...





