በአሜሪካ ሜጀር ሊግ ሶከር ሊዮኔል ሜሲ ደምቆ አምሽቷል።

0
17
ሊዮኔል ሜሲ ሀትሪክ በሰራበት ጨዋታ ኢንተር ሚያሚ ሞንትሪያል ኢምፓክትን 7 ለ 1 በሆነ ሰፊ ውጤት አሸንፏል።
ሊዮኔል ሜሲ ሦስት ግቦችን በማስቆጠር ሀትሪክ ስርቷል።
ካስሜሮ የመጀመሪያ ግቡን በኢንተር ሚያሚ አስቆጥሯል።
የቀድሞው የሊቨርፑል ተጨዋች ሊዊስ ስዋሬዝም ከግብ አስቆጣሪዎች መካከል ሆኗል።
መለሰ ግዛቸው

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here