በስፔን ላሊጋ 3ኛ ሳምንት ጨዋታ አትሌቲኮ ማድሪድ ሲቪያን አሸነፈ።

0
10
በሲቪያ ሜዳ በተደረገው ጨዋታ አትሌቲኮ ማድሪድ 3ለ1 ረቷል። ለዲያጎ ሲሞኒ ቡድን አሌክስ ቤና 2 ግቦችን ሲያስቆጥር፣ ቀሪዋን አንድ ግብ ሉክማን አስገኝቷል።
አትሌቲኮ ማድሪድ ለጊዜውም ቢሆን ሊጉን መምራት ጀምሯል።
በሌሎች ጨዋታዎች ሪያል ሶሲዳድ ኢስፓኞልን 2ለ1 ፣ እንዲሁም ሌቫንቴ ሪያል ቤትስን 5ለ2 አሸንፈዋል።
መለሰ ግዛቸው

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here