እግር ኳስየውጭ ስፖርት በአሜሪካ ሜጀር ሊግ ሶከር ሊዮኔል ሜሲ ደምቆ አምሽቷል። By Tesfaye - August 30, 2026 0 16 FacebookTwitterPinterestWhatsApp ሊዮኔል ሜሲ ሀትሪክ በሰራበት ጨዋታ ኢንተር ሚያሚ ሞንትሪያል ኢምፓክትን 7 ለ 1 በሆነ ሰፊ ውጤት አሸንፏል። ሊዮኔል ሜሲ ሦስት ግቦችን በማስቆጠር ሀትሪክ ስርቷል። ካስሜሮ የመጀመሪያ ግቡን በኢንተር ሚያሚ አስቆጥሯል። የቀድሞው የሊቨርፑል ተጨዋች ሊዊስ ስዋሬዝም ከግብ አስቆጣሪዎች መካከል ሆኗል። መለሰ ግዛቸው