አዲስ አበባ: ሚያዚያ 10/2018 (አሚኮ) በአዲስ አበባ ግራንድ ፕሪ ዓለም አቀፍ ውድድር የመጀመሪያ መርሐ ግብር የኾነው የሴቶች 10 ሺህ ሜትር ውድድር ተጠናቅቋል።
ውድድሩን ፋንታየ አዳነ ከኢኮስኮ በአሸናፊነት አጠናቅቃለች።
የ10ሺህ ሜትር ወንዶች ውድድርም ተጀምሯል።
በባዘዘው መኮንን
የአሚኮ ዲጅታል ቤተሰብ ይሁኑ
https://linktr.ee/Amharamediacorporations
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን !



