አዲስ አበባ፡ ሚያዝያ 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ግራንድ ፕሪ ዓለም አቀፍ ውድድር በሴቶች 10 ሺህ ሜትር ጥዋት 3፡00 ጅማሮውን አድርጓል።
በቀጣይ ታዋቂ ዓለም አቀፍ አትሌቶች ጭምር የሚሳተፉባቸው ተጠባቂ ውድድሮች ይካሄዳሉ።
በባዘዘው መኮንን
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/Amharamediacorporations
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!



