ፋንታየ አዳነ የአዲስ አበባ ግራንድ ፕሪ ዓለም አቀፍ የሴቶች 10 ሺህ ሜትር ውድድርን አሸነፈች።

0
20

 

አዲስ አበባ: ሚያዚያ 10/2018 (አሚኮ) በአዲስ አበባ ግራንድ ፕሪ ዓለም አቀፍ ውድድር የመጀመሪያ መርሐ ግብር የኾነው የሴቶች 10 ሺህ ሜትር ውድድር ተጠናቅቋል።

ውድድሩን ፋንታየ አዳነ ከኢኮስኮ በአሸናፊነት አጠናቅቃለች።

የ10ሺህ ሜትር ወንዶች ውድድርም ተጀምሯል።

በባዘዘው መኮንን

የአሚኮ ዲጅታል ቤተሰብ ይሁኑ

https://linktr.ee/Amharamediacorporations

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን !

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here