የአዲስ አበባ ግራንድ ፕሪ ዓለም አቀፍ ውድድር ተጀምሯል።

0
21

 

አዲስ አበባ፡ ሚያዝያ 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ግራንድ ፕሪ ዓለም አቀፍ ውድድር በሴቶች 10 ሺህ ሜትር ጥዋት 3፡00 ጅማሮውን አድርጓል።

በቀጣይ ታዋቂ ዓለም አቀፍ አትሌቶች ጭምር የሚሳተፉባቸው ተጠባቂ ውድድሮች ይካሄዳሉ።

በባዘዘው መኮንን

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/Amharamediacorporations

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here