ካራባዎ ዋንጫ ጨዋታ 4ኛ ዙር ድልድል ሊቨርፑልን ከ ቼልሲ አገናኝቷል።

0
169

 

የእንግሊዝ ካራባዎ ዋንጫ ጨዋታ 4ኛ ዙር ድልድል ይፋ ሲደረግ ሊቨርፑል እና ቼልሲን አገናኝቷል። በዘመኑ የሊግ አጀማመራቸው ያልሰመረላቸው ሁለቱ ቡድኖች ወደ ቀጣዩ ዙር ለማለፍ ብርቱ ትግል እንደሚያደርጉ ይጠበቃል።

የሌሎች ጨዋታዎች ድልድል ስንመለከት፦

👉አርሰናል ከ ፍሊትዉድ ታውን

👉ቦርንማውዝ ከ አስቶን ቪላ

👉ፉልሃም ከ ክሪስታል ፓላስ

👉ኤቨርተን ከ ኒውካስትል

👉ሰንደርላንድ ከ ብሬንትፎርድ

👉ብራድፎርድ ከ ፒተርቦሮው

👉ብራይተን ደግሞ ዛሬ ከሚጫዎቱት ማንችስተር ሲቲ እና ኖርዊች አሸናፊ ጋር ኾነው ተደልድለዋል።

#አሚኮ #ስፖርት🇪🇹

#ባሕር_ዳር #መስከረም_07_2019_ዓ_ም

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here