ያለፉትን ሶሰት የቡድን ልምምዶች እና ከ ሲቪያ ጋር የነበረውን ወሳኝ ጨዋታ ከቡድኑ ጋር ያልነበረው አልቫሬዝ ዛሬ ወደ ልምምድ ተመልሷል።
የዝውውር መስኮቱ ማክሰኞ ሌሊት ከመዘጋቱ በፊት ከ አትሌቲኮ ይወጣል ተብሎ የሚጠበቀው አልቫሬዝ ማረፊያ እስከ አሁን አለየለትም።
በ እናንተ አስተያየት አልቫሬዝ ቀጣይ በማን ማልያ እናየዋለን ብላችሁ ታስባላችሁ? አስተያየታችሁን አካፍሉን።
ጥበቡ ሰለሞን



