ባርሰሎና ጋብርኤል ጄሱስን ለማስፈረም ተስማማ

0
37
የስፔኑ ሀያል ባርሴሎና የአርሰናሉን አጥቂ ጋብርኤል ጄሱስን ለማስፈረም ከስምምነት መድረሱ ሲነገር አርሰናል ከብራዚላዊው አጥቂ ዝውውር 10 ሚሊየን ዮሮ ያገኛል ተብሏል።
ብራዚላዊ ኮከብ ነገ የህክምና ምርመራው ያደርጋል።
ለካታሎኑ ክለብ የሁለት ዓመት ውል ይፈርማል ተብሎ ይጠበቃል።
ታሪኩ አይኔዋ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here